ብአዴን በንጉሱ ጥላሁን (Nigussu Tilahun) በኩል ሌላ ጉድ ይዞ መጥቷል። የቅማንት የራስ ገዝ አስተዳደር ጉዳይ ባለፈው ዓመት ነሃሴ ላይ በምርጫ ቦርድ ውሳኔ መሠረት በ12 ቀበሌዎች ላይ ሕዝበ-ውሳኔ ተደርጎ በሁሉም ቀበሌዎች ሕዝቡ በቀድሞው አስተዳደር እንቀጥላለን ሲል ድምፅ ሰጥቶ ምርጫው ተጠናቆ ነበር።…

የአማራ ህዝብ ስቃይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ያው ቤት ንብረታችን አቃጠብን አወደሙብን ጓደኞቻችን ሙተው ቀርተዋል እኛ አምልጠን ነው የመጣነው። አሁን ከዚህ የክልሉን መንግስት እንዲቀበለን ብንጠይቅም ጥያቄያችን ሰሚ አጣ። ቁጥራችን ከ1000 በላይ ነን (ለአቤቱታ የመጣነው እንጅ ስንቶች ጓዳና ላይ ወድቀው ቀሩ።የተፈናቀልነው አጠቃላይ ከዚህ…

በ 44 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ መሪ በመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ “ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ”  እያሉ ንግግርዎን ሲያሳርጉ አይቶ ሕዝበ ኢትዮጵያ በደስታ ተሞልቷል። እኔ ግን እያሉ ያሉት ይህ የማሳረጊያ ቃል በሕዝብ ፊት ብቻ ሳይሆን በአምላክ ፊት ምንና ምንን በሃላፊነት ሊያስጠይቅዎ እንደሚችል…

የሰዉ ልጆች በርሃብ እንዲሞቱ በድፍረት የፈረደዉ ብአዴን:- የጉራፋርዳ አማራ ተፈናቃይ ነገር ————- የባርነት ሀሳብ ተሸካሚዉ ብአዴን ነጻነት እና እኩልነት የሚባሉ ነገሮች መኖራቸዉን ያዉቅ ይሆን?:- እዉን ገዱስ የሰዉ ቁመት አለዉ? ——- ሸንቁጥ አየለ ======= የግል ገጠመኜ እንደ መነሻ:- ———— – ገዱ…

ጥፋታቸዉ አማራ መሆናቸዉና ለአማራ ማሰባቸዉ ነዉ፡፡ በእንደዚህ አይነት አገር ዉስጥ ነዉ እየኖርን ያለነዉ፡፡ (Miky Amhara) ነገር አንድ ——- የመጀመርያውን የ3 ዲ ካሜራ ያመጣው ቴዎድሮስ ተሾመ ነው። ሁለተኛውን ያመጣችው የበረከት ስምኦን ባለቤት ነች። ሆኖም አቶ መላኩ ያለ ሙያ እንዲህ አይነት መሳርያ…

እስክንድር ነጋ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቆይታ • ህዝቡ ወደ ጎዳና የወጣው ነፃነትን ፍለጋ እንጂ ኢህአዴግን ለማደስ አይደለም • የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚፈጸመው በፖሊሶች ሳይሆን በሥርአቱ ነው • ትግሉ ዳር እስኪደርስ በውጭ ሃገር እኖራለሁ ብዬ አላስብም ለ6 ዓመታት ከታሰረ በኋላ…

የአለማችንና የሰው ልጆች የሚሊዮኖች አመታት ታሪክ የትግል ፣ የመቆራቆስና የፍጭት ታሪክ ነው። የኢትዮጵያም ታሪክ ከአለም ነባራዊ አውድ የሚቀዳ ስለሆነ ታሪካችንን የተሞላው በፍጭትና በጦርነት ነው። ጀርመናዊው ፈላስፋ ኒቼ እንደሚለው “የአለማችን የደስታ የሰላምና የፍቅር ዘመናት የታሪክ ባዶ ገፆች ናቸው”። ( The periods…

(✍ፍፁም አየነው) በሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የህዝብ አስተዳደሮችም ሆነ የተለያዩ አደረጃጀት ተፈጥረዋል፡፡ በእነዚህ ውስጥ አንዱ የብሔረሰብ አደረጃጀት ነው፡፡ ዘርን መሰረት በማድረግ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ብሔረሰብ ያልተደራጀ የለም ማለት ይቻላል፡፡ በፓለቲካ ድርጅትነት ያልተደራጀ ቢኖር እንኳን በማህበር ተሰባስቧል፡፡ከእነዚህ ውስጥ በዕድሜ አጭሩ ነገር ግን…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 17/2010)የዚምባቡዌ ፖሊስ አዲስ ሃይል ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ። አዲስ የሚቋቋመው ሃይል ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲም ሆነ ግለሰብ ጾታና ከለርን ሳይለይ  ፈጣንና ሙያዊ በሆነ መልኩ ምላሽ የሚሰጥ ሃይል ነው። ይሄ ሃይል ቀደም ሲል የዜጎችን የሰብአዊ መብት በመጣስና የገዢዎችን እድሜ ለማራዘም አላግባብ…
የኢትዮጵያ ኤምባሲ መግለጫ አቅጣጫ ለማሳት ያለመ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 17/2010) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአክቲቪስት ገዛህኝ ገብረመስቀል ግድያ ላይ ያወጣው መግለጫ ጉዳዮን አቅጣጫ ለማሳት የታለመ በመሆኑ እንደሚያወግዘው በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ገለፀ:: የኮሚኒቲው ሰብሳቢ አቶ ታምሩ አበበ ለኢሳት እንደገለፁት የኤምባሲው መግለጫ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ እንደመጮህ የሚቆጠር…
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ተጠርጣሪዎችን በነጻ ያሰናበቱት ዳኛ ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 17/2010) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በኮማንድ ፖስት የተያዙ ተጠርጣሪዎችን በነጻ አሰናብተዋል የተባሉ ዳኛ መታሰራቸው ተሰማ። ዳኛው በሰጡት ውሳኔ ላይ የለመታሰር መብታቸው ተጥሶ ወደ ወህኒ መውረዳቸውም ታውቋል። ዳኛው ለሚመሩት ችሎት ተጠርጣሪዎቹን አቅርበዋል የተባሉት አቃቤ ሕግም ለአንድ ቀን ታስረው መለቀቃቸው ተሰምቷል።…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 17/2010) ኢትዮጵያ የጋዜጠኞችን መብት በማክበር ረገድ ከአለም 180 ሀገራት ጋር ስትነጻጸር በ150ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ድንበር የለሽ የሪፖርተሮች ቡድን አመለከተ። ፋይል ድንበር የለሽ የሪፖርተሮች ቡድን የተባለ አለም አቀፍ ተቋም የየሃገራቱን የጋዜጠኞች መብት አከባበር አስመልክቶ ባወጣው የግምገማ ሪፖርት እንደገለጸው…
የአብዲ ዒሌና የሽንሌ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ድርድር ያለውጤት ተበተነ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 17/2010) የአብዲ ዒሌና የሽንሌ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ድርድር ያለውጤት ተበተነ:: አንድ ሳምንት የሞላውን ተቃውሞ ለማስቆም በአብዲ ዒሌ በኩል ግፊት የተደረገበት ድርድር የከሸፈው በእስር ላይ የሚገኙ ወጣቶች እንደማይፈቱ በመገለፁ ነው:: የክልሉን ምክትል ፕሬዝዳንት የላከው አብዲ ዒሌ በኮማንድ ፖስቱ የታሰሩ…

የተመድ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ከእስር ከተፈቱት ታዋቂ ሰዎችና ከፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ጋር ተነጋገሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 17 ቀን 2010 ዓ/ም) የተመድ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ አል ሁሴን ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጓቾችና ጋዜጠኞች ጋር ተወያይተዋል።…