እኔ በግሌ በጣም የሚያሳዝነኝ እውነታ ቢኖር አገዛዙ በሚሊዮኖች ዜጎች ላይ አሰቃቂ እልቂት ሲፈጽም፣  ሲያስር እና ስቅይትን ሲፈጽም በሀገር ውስጥ ያለው የኢኦተቤ መሪዎች ድርጊቱን ሳይቃሙ እና ሳያወግዙ ዝም ብለው የመመልከታቸው ሁኔታ ነው፡፡

https://tracking.feedpress.it/link/17593/9246465/amharic_7b715eb6-d714-425b-b141-302fb9248e2c.mp3የብሔራዊ ብሮድባንድ በይነመረብ – NBN የኢንተርኔትና የስልክ ግልጋሎቶችን መስጫ አዲሱ መንገድ ነው። በ2020 አብዛኛዎቹ የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋማት የዚህ ግልጋሎት ተጠቃሚዎች ይሆናሉ።
የሃዋይ ጎሞራ የከርሰምድር ውሃ ማመንጫ ጣቢያ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2010)በሃዋይ ከቀናት በፊት የተከሰተው ኪላዊያ እሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአካባቢው ባለ የከርሰምድር ውሃ ማመንጫ ጣቢያ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ። ከቀን ወደቀን እየተስፋፋ የመጣው ይህ እሳተጎምራ በከርሰ ምድር ሃይል ማመንጫው ላይ የሚደርስ ከሆነ ከባድ ፍንዳታ ከማስከተሉም በላይ አካባቢው በመርዛማ…
የኦዴግ አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2010) የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/አመራሮች እነ አቶ ሌንጮ ለታ ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። ከመንግስት ጋር ድርድር መጀመሩን ከሳምንት በፊት በመግለጫ ያስታወቀውየኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/አመራሮች በአቶ አባዱላ ገመዳ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ጉዟቸውን በተመለከተም ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። በሃገር ቤት ፓርቲያቸውን በሕጋዊነት…
በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/ 2010)በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ ። በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲም ሰልፈኞቹን ላለማስተናገድ ቢሮውን ዝግ አድርጎ መዋሉም ታውቋል። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ በቅርቡ ገዛህኝ ገብረመስቀል /ነብሮ/ በቅጥረኛ ነብሰ ገዳይ መገደሉን እንዲሁም…
አቶ በላይነህ ክንዴ በዳሎል ባንኩ ውስጥ  ድርሻ የለኝም አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2010)   የትግራይ ተወላጆች  ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር  በመሆን ባቋቋሙት ዳሎል ባንክ ውስጥ ባለድርሻ ተደርገው ስማቸው የተጠቀሰው የአማራው ባለሃብት አቶ በላይነህ ክንዴ በባንኩ ውስጥ  ምንም ድርሻ እንደሌላቸው ገለጹ። ይህም የትግራይ ተወላጆች በባንኩ ወስጥ ያላቸውን የ 63 በመቶ ድርሻ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2010) በብራስልስ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው በቅርቡ ተሹመው የነበሩት አቶ እውነቱ ብላታ ከሃላፊነታቸው ተነሱ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ ምክንያቶች የአምባሳደሮች ጥሪና ሽግሽግ ማካሄዱን አስታወቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሳዑዲ አረቢያ እና በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች…
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሚቀጥለው ሳምንት ከእስር ይፈታሉ ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2010)የነጻነት ታጋዩ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚፈታ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ። ዶክተር አብይ አሕመድ ትላንት በብሔራዊ ቤተመንግስት ከትግራይ ተወላጆች ጋር ባካሄዱት ውይይት እንዳሉት ኢትዮጵያ አንዳርጋቸው ጽጌን በማሰሯ በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር አጥታለች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተበላሸውን ኢሕአዴግ…

በቴፒ በሚካሄደው ተቃውሞ በርካታ ንብረት ወደመ (ኢሳት ዜና ግንቦት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በሾንጋ ግቢ ውስጥ ከሴት ተማሪዎች መደፈር ጋር ተያይዞ የተፈጠረው ተቃውሞ ወደ ሚዛን አማን ከተማ ተዛምቶ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ከፍተኛ ንብረት መዘረፉንና መውደሙን የአካባቢው…

ህወሃት ጄ/ል ሳሞራ የኑስን በጄ/ል ሳዕረ መኮንን ለመተካት ግፊት እያደረገ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢህአዴግ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ሹም ሽር ተከትሎ ለረጅም አመታት የጦር ሃይሎች ኢታማዦር ሹም ሆነው የቆዩትን ጄ/ል ሳሞራ የኑስን በጄ/ል ሰዓረ መኮንን ለማስተካት…

በአማራ ክልል የመማሪያ መጽሃፍት ላይ የሚደረገው ተጽዕኖ መቀጠሉ እንዳሳዘናቸው የትምህርት ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ክፍል ተብሎ በአዲስ መልክ በተዘጋጃው የሂሳብ መማሪያ መጽሃፍ ላይ ሆን ተብሎ የትግርኛ ማብራሪያ መለጠፉ በክልሉ መምህራንና ተማሪዎች ላይ…

በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የነብሮ ገዳዮችና አስገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ በተቃውሞ ሰልፍ ጠየቁ። (ኢሳት ዜና ግንቦት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በደቡብ አፍሪቃ ለተቸገሩ ወገኖቹ ቀድሞ በመድረስ የሚታወቀው ገዛኸኝ ገብረመሰቀል ወይም ነብሮ በኢትዮጵያውያኑ ዘንድ እንደ አለኝታና መከታ የሚታይ ተወዳጅ ሰው ነው።ሜይል ኤንድ…

ይህ ኢንባሲ በኢትዮጵያዊያን ላብ እና አግባብ ባልሆነ መንገድ ከግብር በሚሰበሰብ ጥሪት ኪራዩ የሚከፈልለት ሆኖ ሳለ ወያኔያዉያን እንደፈለጉ ሊዘጉትና ሊከፍቱት ፈጽሞ የማይችሉበት ግዜ እንደሚመጣ ክስተትቱ ዛሬ በትክክል ግልጽ ሆኖ ታይቷል።