https://gdb.voanews.com/04133479-D8F9-4A8D-9641-97835EB5B1D9_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpgየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ “ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድልዩን እንገንባ” በሚል መሪ ርዕስ በሦስት የአሜሪካ ከተሞች ካሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የተዋወቁበትን እና የተወያዩበትን ጉዞ አጠናቀው ዛሬ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡

https://gdb.voanews.com/04133479-D8F9-4A8D-9641-97835EB5B1D9_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpgየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ “ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድልዩን እንገንባ” በሚል መሪ ርዕስ በሦስት የአሜሪካ ከተሞች ካሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የተዋወቁበትን እና የተወያዩበትን ጉዞ አጠናቀው ዛሬ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡
የኪነጥበብ ባለሙያው ፍቃዱ ተክለማርያም አረፈ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 25/2010)አንጋፋው የኪነጥበብ ባለሙያ ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለየ። በገጠመው የኩላሊት ሕመም በ62 አመቱ ሕይወቱ ያለፈው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም በሙያው ከፍተኛ አድናቆትና አክብሮት ያገኘ የመድረክ ፈርጥ ነበር። ትላንት ማክሰኞ ሐምሌ 24/2010 ከዚህ አለም በሞት የተለየው የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም…
የኢትዮጵያና ሱዳን ድንበርን የማካለሉ ስራ እንዲጀመር ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 25/2010) በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አቅራቢያ ያለውን የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ለመፍታት የድንበር ማካለሉ በአስቸኳይ እንዲጀመር ሱዳን ጠየቀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤል ድሬድሪ ሞሐመድ እንደገለጹት በእርሻ ቦታ ይገባኛል ጥያቄ ምክንያት የሚፈጠረውን የድንበር ግጭት ለመፍታት አስቸኳይ የማካለል ስራ መጀመር ይኖርበታል።…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 25/2010) ከግንቦት 7 አመራሮች ጋር ውጤታማ የሆነ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ። አመራሮቹም በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በሃገራቸው ጉዳይ ላይ በንቃት እንደሚሳተፉም አመልክተዋል። አክቲቪስት ታማኝ በየነ እንዲሁም የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ጅዋር መሃመድ ወደ…
ፓትሪያርክ አቡነ መርቆሪዎስ አዲስ አበባ ገቡ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 25/2010) ብጹእ ወቅዱስ ፓትሪያርክ አቡነ መርቆሪዎስ ከሩብ ክፍለ ዘመን ስደት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ፓትሪያርክ አቡነ መርቆሪዎስ እሁድ በሚሊኒየም አዳራሽም ከፍተኛ አቀባበል እንደተዘጋጀላቸውም ታውቋል። ከሩብ ክፍለ ዘመን ስደት…

“እኔ ለኖቬል ሽልማት እንዲቀርብና እንዲመረጥ እምፈልገውና እምታገለው ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ይልቅ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድን ነዉ ” Anders Österberg አንደርሽ ኦሽተርባሪ የስዊድን የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ የፓርላማ አባልና የፓርላማው የውጭ ጉዳይ ንዑስ ኮሚቴ። ከሃያ አመት በኋላ ባለፈዉ ሰሞን የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች…

July 30th, 2018 ትኩረትን የሚሹ የጎንደር እና የጎንደር ሕዝብ ችግሮች። በሚኒሶታው ሕዝባዊ ስብሰባ ከጎንደር ሕብረት ለዶክተር አብይ በእጅ የተሰጠ ። ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ። እንዲሁም ለተከበሩ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ለማ መገርሳ። ! ክቡር…

አማኑኤል ታደሰ እንደዘገበው ድሬዳዋ ከሶማሌ ክልል ጋር በሚያዋስናት ድንበር አካባቢ መጠነኛ ግጭት ነበረ ከትላንት ለሊት ጀምሮ፡፡ ግጭቱ በሁለቱ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ማለትም በኦሮሞ እና በሶማሌ መሀከል የነበረ ነው፡፡ የግጭቱ መነሻ የነበረው መሬት ተወስዶብናል የሚል ነው፡፡ የፀጥታ ሀይላት እና የከተማው ባለስልጣኖች…

4ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ መንበራቸው ተመለሱ:: ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያና በቅድስት ሥላሴ ታላቅ መንፈሳዊ አቀባበል እንደተደረገላቸውም ታውቋል:: ለቅዱስ ፓትርያርኩ አቀባበል ያደረጉላቸው አቡነ ማቲያስ ሲሆኑ በአየር ማረፊያውም ሆነ በቀጥታ አቀባበሉን ሲመለከት…

* በዛሬው ዕለት በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ የሚገኙ ባጃጅ ባለንብረቶች “ለታፔላ ተብሎ የምንከፍለው ክፍያ እና ግብር በዝቶብናል” በሚል አድማ ሲያደርጉ ውለዋል:: * ዝነኛው አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም በተወለደ በ62 ዓመቱ ትናንት ምሽት ጸበል እየተጠመቀ ባለበት ገዳም ሕይወቱ አልፏል:: በገዳም ውስጥ ሕይወቱ ያለፈ…

https://gdb.voanews.com/8313F79A-47AC-4351-9F4B-54295F71B6DC_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpgሰሜን ኮርያ ባለፈው ሳምንት ለዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችው ሃምሳ አምስት የሰዎች ቅሬት አካል ጭነት ዛሬ በደቡብ ኮርያ በተደረገ ሥነ ስርዓት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛት ሃዋኢ ከመብረሩ በፊት ወደ አሜሪካ አይሮፕላን ተሸጋግሯል፡፡

https://gdb.voanews.com/02301119-19FA-4C42-9497-2A726CEABFAE_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpgላለፉት 42 ዓመታት በመድረክ፣ በራድዮ፣ በቴሌቭዥን፣ በፊልም በርካታ የመድረክ የጥበብ ሥራዎች የሚታወቀው ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማርያም ትላንት ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተገለፀ፡፡

https://gdb.voanews.com/02301119-19FA-4C42-9497-2A726CEABFAE_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpgላለፉት 42 ዓመታት በመድረክ፣ በራድዮ፣ በቴሌቭዥን፣ በፊልም በርካታ የመድረክ የጥበብ ሥራዎች የሚታወቀው ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማርያም ትላንት ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተገለፀ፡፡