መልስ ለአሲምባ “የኢትዮጵያ ሕዝብ አራዊቶች ፓርቲ” ድረገጽ

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) አቶ ሰውየው በሚባል ስም ይድረስ ለአቶ ጌታቸው ረዳ ብለህ ለጻፍክልኝ ኢሕአፓ። መልሴ ይኸው እና። አቶ ሰውየው ማለት ማን መሆኑን እኔም ሆንኵ አንባቢዎቼ በፎቶግራፍም ሆነ በእውነተኛ ስምህ ስለማነውቅህ ለአንባቢ ብትታይ ለማንኛውንም አመች ውይይት ይሆን ነበር። ሆኖም…
በዩኒቨርስቲዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ሙሉ በሙሉ ትምህርት ማቆሙ ተገለጸ። በአዳማ ዩኒቨርስቲ ካለፈው ሀሙስ ጀምሮ ትምህርት ተቋርጧል። በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ባለፈው ዓርብ በተነሳው ተቃውሞ የህንጻዎች መስታወት መሰባበሩንም ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል። በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ በትግራይ ልዩ ሃይልና በአማራ ልዩ ሃይል መሃል ቅዳሜ…
የስራ ማቆም አድማና ተቃውሞ ሲደረግ ዋለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች የስራ ማቆም አድማና ተቃውሞ ሲደረግ መዋሉ ተሰማ። በባህርዳር መውጪያና መግቢያ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ጥብቅ ፍተሻ በመደረግ ላይ መሆኑ ታወቋል። በእንጅባራ ውጥረት መኖሩ እየተነገረ ነው። በአምቦ መስመር ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ከቤት ውስጥ ያለመውጣት አድማ…
የፈረንጆቹ ገና ተከበረ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) የፈረንጆቹ የገና በአል በበርካታ የአለም ክፍሎች በደማቅ ስነስርአት ተከብሮ ዋለ። የካቶሊኩ ሊቀ ጳጳስ ፓፕ ፍራንሲስ በበአሉ ዋዜማ ባስተላለፉት መልዕክት አለም ስደተኞችን እንድታስተናግድ የክርስትና እምነት ግድ ይላል ብለዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ቤተልሄም እየተካሄደ ያለው ግጭት በአሉን ጥላ ያጠላበት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የሰሜን ጎንደር አመራር ቀለብ ስዮም ከእስር ተፈታች። ሀምሌ 2 ቀን 2007 ወደ እስር ቤት ተወርውራ የነበረችው ቀለብ ስዩም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳለፈባትን ውሳኔ በመቃወም ለጠቅላይ ፍ/ቤት ባቀረበችው ይግባኝ መሠረት 4 ዓመት በእስር እንድትቆይ…
አቶ በቀለ ገርባ በጽኑ ታመሙ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በጽኑ መታመማቸው ተነገረ። የእስር ቤት ባለስልጣናትም አቶ በቀለ ገርባ ሕክምና ወደሚያገኙበት ሆስፒታል እንዳይሄዱ ማገዳቸውንም ለማወቅ ተችሏል። አቶ በቀለ ገርባ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቢኖራቸውም መራመድ ባለመቻላቸው…
በሀገሪቱ አዲስ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ ቀረበ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በሀገሪቱ አዲስ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ አቀረበ። ፓርቲው ባካሄደው የድርጅቱ 2ኛ ጉባኤ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን ገምግሟል። ዶክተር መረራና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሁሉም የኦፌኮ አመራሮች ከእስራት እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል። የኦህዴድ…
መንግስት ችግሮችን በድርድርና በውይይት እንዲፈታ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) በኢትዮጵያ የተከሰቱ ችግሮችን መንግስት በድርድርና በውይይት እንዲፈታ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች። አገሪቱን ከውድቀት፣ ሕዝቡንም ከሞትና ከስደት ለመታደግ መንግስት ከባድ ሞራላዊና መንግስታዊ ሃላፊነት እንዳለበትም አሳስባለች። የሃይማኖት አባቶችም አጥፊውን ወገን ያለፍርሃት እንዲገስጹም ጥሪዋን አቅርባለች። የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዳሳሰባት…
የሕወሃት አገዛዝ ከፍተኛ የእህል ክምችት ከአማራ እና ከሌሎች አካባቢዎች እየገዛ ወደ ትግራይ እያስገባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 12/2010) በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ተቃውሞ የከፋ ደረጃ ይደርሳል በሚል የሕወሃት አገዛዝ ከፍተኛ የእህል ክምችት ወደ ትግራይ እንዲገባ እያደረገ መሆኑ ተነገረ። መጪው ጊዜ ያስፈራው የህወሃት መንግስት ቀደም ሲልም ግዙፍ የእህል ጎተራ በማስገንባት እህል ሲያከማች መቆየቱ ይታወሳል። አሁን ደግሞ ተጨማሪ እህል…

በታደሰ ሻንቆ የአገር ልጆች ሲተርቱ ‹‹ሰው ኑሮውን ይመስላል›› ይላሉ፡፡ የምሳሌው ትርጓሜ ድህነትም ሆነ ጌትነት ዝርዝሩን ቁመና ላይ ይጽፋል ማለት ነው፡፡ የገበሬና የወዛደሩ የኑሮ ቆፈንና አሳር የፊት ቆዳው ላይ፣ ግንባርና መዳፉ ላይ ይቆጠራል፡፡ የጌታ ድሎትም እንዲሁ ነው፡፡ ‹‹አፍ ሲያብል ገላ በላሁ…

By Mikael Arage Yimer for Amhara Network-የአማራ ትስስር The TPLF regime has practically dissolved the FEDERAL constitution of Ethiopia by hijacking the presidents of Amhara and Oromia regional states. Their excellency — Ato Gedu Andaragachew and Ato Lema Megerssa —…
ዶጋሊ ላይ የአሉላን ሃውልት በቦምብ አፍርሶ በጣሊያኖች የመታሰቢያ ሓውልት ላይ የጣሊያኞችን ባንዴራ ያውለበለብ ትግሬው ኢሳያስ አፈውርቂ …

ዶጋሊ ላይ የአሉላን ሃውልት በቦምብ አፍርሶ በጣሊያኖች የመታሰቢያ ሓውልት ላይ የጣሊያኞችን ባንዴራ እንድውለበለብ ያደረገ ትግሬው ኢሳያስ አፈውርቂ “ፒያሳ ዴ ቺንኩዌ ቼንቶ” አደባባይ ላይ ጣሊያኞችን ያራወጠ ጀግናው ኤርትራዊው ዘርአይ ደረስ ከመቃብር ተነስቶ ቢያየው ምን ይለው ነበር? (ጌታቸው ረዳ) ራስ አሉላ እና…

ከሁለት ወራት በፊት “ … አሁን በደረስኩበት ደረጃ በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ሁኔታዎች ስላሉና ፍላጉቱም ስለሌለኝ ለመልቀቅ ድርጅቴንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ጠይቄያለሁ” ያለው አባዱላ ገመዳ ዛሬ ኦህዴድን ለህወሓት ሲያግባባ በገሃድ ታይቷል። “የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን ህገ-መንግስታዊ…