“አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ…
በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ላይ ያንዣበበው የዘር ማጽዳት/ የዘር ማጥፋት አደጋና የእያንዳንዳችን ሀላፊነት

በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ላይ ያንዣበበው የዘር ማጽዳት/ የዘር ማጥፋት አደጋና የእያንዳንዳችን ሀላፊነት ታህሳስ 15፤ 12፣ 2010 (ዲሰምበር 24፣ 2017) ከጊዜው ደረሰ  Gezew.derese@bell.net መነሻ በተለያዩ ሀገሮች የተካሄዱ የዘር ማጥፋት ወይም የዘር ማጽዳት ወንጀሎችን ስንመረምር በተደጋጋሚ ከሚታዩት ልዩ ልዩ ክስተቶች ውስጥ አንዱ…
የላይቤሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ተካሄደ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2010) የላይቤሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ተካሄደ። ባለፈው ጥቅምት በተካሄደው ምርጫ 50 በመቶ ድምጽ ያገኘ ተወዳዳሪ ባለመኖሩ ምርጫው በድጋሚ እንዲካሄድ ተደርጓል። በምርጫው ታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃና ምክትል ፕሬዝዳንቱ ጆሴ ቦአካይ ዋና ተፎካካሪዎች መሆናቸው ታውቋል። በ19ኛው ክፍለ ዘመን…
ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲባረሩ ተወሰነ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2010) ማላዊ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ 22 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲባረሩ ተወሰነ። ኢትዮጵያውያኑ ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ከሀገር እንዲባረሩ የተወሰነው ጉዳያቸውን በተመለከተ የሚያግዛቸው አስተርጓሚ በመጥፋቱ እንደሆነም ተመልክቷል። በሌላ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ 5 ኢትዮጵያውያን በመኪና አደጋ ሕይወታቸው…
ሃይለማርያም ደሳለኝ በፖሊስ ታስረው እንዲቀርቡ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በፖሊስ ታስረው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡላቸው አቶ በቀለ ገርባ ፍርድ ቤቱን ጠየቁ። አቶ ሃይለማርያም በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት በፍርድ ቤት ቢጠሩም ሕጉን አክብረው ግን አልተገኙም። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አቶ ሃይለማርያም…
የበይነ መረብ ዘመቻ ሊካሄድ ነው

(ኢሳት ዲሲ –ታህሳስ 17/2010) የህሊና እስረኞችን ለማስታወስ ነገ የበይነ መረብ ዘመቻ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። በሀገር ቤት የሚገኙ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎችና ጋዜጠኞች በጋራ ያዘጋጁት የበይነ መረብ ዘመቻ በተለያዩ ወህኒ ቤቶች የሚገኙ የህሊና እስረኞች ስቃይ እየተባባሰ መምጣቱን ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ያለመ…
አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ እየተጠበቀ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2010) በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞ ሊነሳ ይችላል በሚል የአገዛዙ የደህንነት ሃይሎች ግቢውን በአይነቁራኛ እየተከታተሉ መሆናቸው ተነገረ። በዩኒቨርስቲው ትላንት ተቃውሞ ለመጀመር ተማሪዎች ቀጠሮ ይዘው እንደነበር ይነገራል። የተቃውሞ እንቅስቃሴውን ሊመሩ ይችላሉ የተባሉ ተማሪዎች በጥርጣሬ ብቻ እየታፈኑ በፒካፕ ተሽከርካሪ ወደ ማጎሪያ ቦታ…
የሽግግር ጊዜ ሰነድ ጋጋታ! (አንዱዓለም ተፈራ)

ሁላችንም የትግሬዎች መንግሥት አይቀሬ መውደቂያው መቃረቡን እናምናለን። በዚህ ላይ ምንም ዓይነት ጥርጥርም ሆነ ብዥታ የለም። ከዚያ በኋላ የሚከተለውን፤ ከዚያ በፊትም፤ ይሄ እንዴት ሊከሰት እንደሚገባውና እንደሚችል፤ የአንድነት ግንዛቤ መኖሩን ግን እጠራጠራለሁ። ጥቂት ግለሰቦች የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ በማዘጋጀት፤ ለአንባቢዎች አቅርበዋል። አንዳንድ…
ከአክሱም መልስ … (ሚኪያስ ጥላሁን)

ልጁ አሁንም – አሁንም ከሃሳብ ጋር ይባትላል። ያለፉትን የመከራ ቀናት ሲያስታውስ፣ ውስጡ በከባዱ ይረበሻል። “… ሁኔታዎች ጥሩ አልነበሩም። በአንድ ምት(በብረት መመታት እንዳለ ለመግለፅ ነው።) ልትሞት ትችላለህ። ብቻ፤ ሁኔታዎች ለአንድ አማርኛ ተናጋሪ ወጣት ጥሩ አልነበሩም።” Aksum University, Tigray ጎፈር ጠጉሩን በየሰከንዱ…

https://av.voanews.com/clips/VAM/2017/12/23/20171223-180000-VAM068-program_48k.mp3 (በድንበሩ ደግነቱ) ኢትዮጵያ ቀውጢ ሠዓት ላይ ነች። በሠላም ተኝተን የምናድርበት ቀን እየቸገረን ነው። በየቀኑ የምንሰማቸው የሞት ቁጥሮች ስታቲስቲክስና ዜና ሳይሆኑ ለኛ ህመማችን፥ ስቃያችን፥ ሥጋታችንና እንደኅብረተሰብ የውርደት ሞታችን ናቸው። በዚህ ወቅት አቅሙ ያለን ኢትዮጵያውያን ሁሉ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ ግድ የሚል ከሆነ፥…
መልስ ለአሲምባ “የኢትዮጵያ ሕዝብ አራዊቶች ፓርቲ” ድረገጽ

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) አቶ ሰውየው በሚባል ስም ይድረስ ለአቶ ጌታቸው ረዳ ብለህ ለጻፍክልኝ ኢሕአፓ። መልሴ ይኸው እና። አቶ ሰውየው ማለት ማን መሆኑን እኔም ሆንኵ አንባቢዎቼ በፎቶግራፍም ሆነ በእውነተኛ ስምህ ስለማነውቅህ ለአንባቢ ብትታይ ለማንኛውንም አመች ውይይት ይሆን ነበር። ሆኖም…
በዩኒቨርስቲዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ሙሉ በሙሉ ትምህርት ማቆሙ ተገለጸ። በአዳማ ዩኒቨርስቲ ካለፈው ሀሙስ ጀምሮ ትምህርት ተቋርጧል። በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ባለፈው ዓርብ በተነሳው ተቃውሞ የህንጻዎች መስታወት መሰባበሩንም ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል። በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ በትግራይ ልዩ ሃይልና በአማራ ልዩ ሃይል መሃል ቅዳሜ…
የስራ ማቆም አድማና ተቃውሞ ሲደረግ ዋለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች የስራ ማቆም አድማና ተቃውሞ ሲደረግ መዋሉ ተሰማ። በባህርዳር መውጪያና መግቢያ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ጥብቅ ፍተሻ በመደረግ ላይ መሆኑ ታወቋል። በእንጅባራ ውጥረት መኖሩ እየተነገረ ነው። በአምቦ መስመር ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ከቤት ውስጥ ያለመውጣት አድማ…
የፈረንጆቹ ገና ተከበረ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) የፈረንጆቹ የገና በአል በበርካታ የአለም ክፍሎች በደማቅ ስነስርአት ተከብሮ ዋለ። የካቶሊኩ ሊቀ ጳጳስ ፓፕ ፍራንሲስ በበአሉ ዋዜማ ባስተላለፉት መልዕክት አለም ስደተኞችን እንድታስተናግድ የክርስትና እምነት ግድ ይላል ብለዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ቤተልሄም እየተካሄደ ያለው ግጭት በአሉን ጥላ ያጠላበት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 16/2010) የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የሰሜን ጎንደር አመራር ቀለብ ስዮም ከእስር ተፈታች። ሀምሌ 2 ቀን 2007 ወደ እስር ቤት ተወርውራ የነበረችው ቀለብ ስዩም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳለፈባትን ውሳኔ በመቃወም ለጠቅላይ ፍ/ቤት ባቀረበችው ይግባኝ መሠረት 4 ዓመት በእስር እንድትቆይ…