እንደ ወይራ ሥር የሰደደዉን እና እንደ ሰርዶ የተዉሰበሰበዉን ችግር ለመፍታት የችግሩን ይዘቶች እና ዐይነቶች ለይቶ በማወቅ ዓልሞና አቅዶ መስራትን ይጠይቃል፡፡በመሆኑም ይህን ችግር እንፈታለን ብለን የቆምን አካሎች የዐማራዉ ጠላት ማን ነዉ? የጥላቻዉ ምክንያት ምንድን ነዉ? የድርጊቱ አስፈጻሚ ማንነዉ? ፈጻሚ ማን ነዉ?…

«አዲስ አበባን አላስፈላጊ እናደርጋታለን፣ ኢትዮጵያን እንድትመቸን አድርገን እንሠራታለን፣ ብልጽግና እንዲጠቅመን አድርገን መሥርተነዋል» (ሺመልስ አብዲሳ)  

–  እንጨት ሸጠው ያሳደጉ እናቷን ልትረዳ በባህር በኩል አረብ ሀገር ደርሳ ያፈራችውን ንብረት እንዴት እንዳወደሙት፣- እራሱን ለማዳን ወደ ፖሊስ ጣብያ ሸሽቶ ሲሄድ ፖሊሶቹ እራሳቸው የገደሉት፣- ባለቤቱ እና የአምስት ዓመት ልጁ ፊት የታረደው አባት፣ልጁ አሁን የአዕምሮ ህመምተኛ ሆኗል፣- አስከሬን አነሳህ ተብሎ…

በሃገራችን በሁለት የከተማ አስተዳደሮች እና በአስር ክልሎች ተከፋፍላ ትተዳደራለች፡፡ ከአስሩ ክልሎች ውስጥ ከኦሮሚያ ክልል በቀር ዘጠኙ ክልሎች ከሞላ ጎደል አንፃራዊ ሰላም ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህ ዘጠኝ ክልሎችም አለፍ አለፍ ብሎ የፀጥታ መደፍረስ፣ ዘውግ ተኮር ግጭት፣ የባለስልጣናትን ሞት የጨመረ ፖለቲካዊ…

ነሓሴ 2 ቀን 2012 ዓም(08-08-2020) ዓባይም ሞላልን፣ ያሰብነው ሆነልን! ሲባል የነበረ በዘፈን ቀረርቶ፣ ምኞትና ሃሳብ በእውን ተተክቶ ደሃ ሃብታም ሳይል ያለውን አዋጥቶ፣ ለማዬት በቅተናል ግድቡ ተሰርቶ። ጨለማ አሶግዶ፣ድህነት አጥፍቶ፣ ብዙ የልማት ዘርፍ በሃገር ተስፋፍቶ፣ ተቋም ተዘርግቶ፣ፋብሪካ ተከፍቶ፣ ሠርቶ የመጠቀም ዕድል…

https://gdb.voanews.com/d8272c48-0745-40e7-8ad3-e8fbde456a1a_tv_w800_h450.jpgበተካበ ዘውዴና ቢተው አብሬ የሚመራው እና ከ300 በላይ በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች ያቋቋሙት ግብረኃይል ለቀድሞ እግር ኳስ ተጯዋቾችና መምህራን ድጋፍ አድርጓል።