አዲስ አበባ የካቲት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ የወንጀል ችሎት የእነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘውን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ፡፡ እነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ከአዳማ እርሻ መሳሪያዎች የኢንዱስትሪ አገልግሎት በ1 ሺህ 221 የትራክተር ግዥ ላይ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 120 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት የወለንጪቲ ሞዴል የመጠጥ ውሃ አቅርቦት እና የፍሳሽ አስተዳደር ፕሮጀክት ተመረቀ:: ፕሮጀክቱ  የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣የዲኤፍአይዲ ፣ የዩኒሴፍ አመራሮችና ኃላፊዎች እንዲሁም የአካባቢው ህብረተሰብ በተገኙበት ነው የተመረቀው፡፡ የወለንጪቲ ሞዴል የመጠጥ…

በምዕራብና መካከለኛ ጎንደርና አካባቢዋ የተከሰተውን ችግርና መፈናቀል ” ፕሮጀክት ነው” በማለት ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ይገልጹታል። ” … አካባቢው ላይ የተጠነሰሰ ችግር ሳይሆን የተላከ ፕሮጀክት ስለሆነ ይህን ፕሮጀክት ለማምከን ደግሞ ህዝቡ እንዲገነዘብ እየተደረገ ነእው ”…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ ሊገነባ ነው፡፡ በህንድ እየተካሄደ ባለው የ2019 የምርምርና ልማት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ፥ ከህንድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የመሬት ሳይንስ፣ የደንና የአየር…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስቲም ፓዎር የተባለው የአሜሪካ ድርጅት በኢትዮጵያ 10 ማዕከላትን ለመክፈት ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ መንግስታዊ ያልሆነው ይህ ድርጅት በኢትዮጵያ 13 ማዕከላትን ከፍቶ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግና ሂሳብ ትምህርቶች ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የ30 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሳ ፋቂ  መሃማት እና የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሀሪዬት ባልድዊን ናቸው የተፈራረሙት፡፡ ድጋፉ በአፍሪካ አህጉር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና ለልማት እንደሚውል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጣት የሚመስሉት የ108 ዓመት የጅማው አዛውንት ኮለኔል ርጃል ኡመር ይባላሉ፡፡ የ108 ዓመቱ ኮለኔል ርጃል በ1903 ዓ.ም እንደተወለዱም ነው የሚናገሩት፡፡ ይሁን እንጂ እድሜቸው 108 መሆኑን ሲናገሩ ብዙዎቹ እንደማያምኗቸው ነው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የተናገሩት፡፡ ለዚህም ጡረታቸውን…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው አቶ አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት አድርገዋል። ጉብኝታቸውም ከቀናት በፊት በፈረሱ…
Hyundai Opens Car Assembly In Ethiopia

The Korea auto brad Hyundai has opened a assembly plant in Ethiopia. The Assembly is opened by the agent of Hyundai in Ethiopia, Marathon Motors, which is owned by Ethiopian Olympic medalist, Athlete Haile Gebresillassie. Built in Addis Ababa Nifas…