ኢህአዴግ ስንቴ ይክደናል?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ግንባር ኢህአዴግ አስገዳጅ የፖለቲካ ቀውስ ሲገጥመው ድርድርና የፖለቲካ ማሻሻያ አደርጋለሁ፣ ከሰማይ በታች የማልደራደርበት ጉዳይ አይኖርም ሲል ይደመጣል። በተግባር ግን ግንባሩ በታሪኩ ቃሉን የመጠበቅም ሆነ ህዝብን የማክበር ድፍረት የሚያንሰው አስመሳይ ነው የሚሉት ብዙዎች ናቸው። ለዚህም ይመስላል እንደሰሞኑ እስረኞችን…

እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳቹህ! ፈረንጆች በጌታ ልደት በዓል ስጦታ የመሰጣጣት ባሕል አላቸው፡፡ በዚህ በዓል ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሏ፣ ወላጆች ለልጆቻቸው ልጆች ለወላጆቻቸው፣ ጎረቤት ለጎረቤቱ ዘመድ ለዘመዱ፣ ጓደኛ ለጓደኛው አሠሪ ለሠራተኛው ወዘተረፈ. ስጦታ ይሰጣጣሉ፡፡…

ርቲስት ለማ ጉያ ላለፉት 65 ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ ሥዕሎችን በፍየል ቆዳ ላይ በመሳል አድናቆትን አትርፈዋል። ሥዕሎቻቸውን ከአካባቢያቸው የሚያገኟቸው ተፈጥሯዊ ነገሮች በመጠቀም የሚያዘጋጁ ሲሆን ልጆቻቸውን ጨምሮ አምስት የሥዕል ሙያቸው ተከታዮችን ለማፍራት ችለዋል። ሥራዎቻቸውንም በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ‘ለማ ጉያ የሥነ-ጥበብ ማዕከል’…

አስቴር የልብ ህመምና የጤና እክል ገጥሟታል፥ የጤንነቷ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው፥ ያቺ ልበ ሙሉ ወጣትና ደፋር የጎንደር ጀግና ዛሬ አቅም አጥሯታል፡፡ በራሷና በቤተሰቧ ላይ ሁለንተናዊ ጉዳት ደርሶባታል፥ ውድ ወገኖቿ እና ኢትዮጵያውያን ሁሉ የደረሰባትን ጉዳት ከግምት ውስጥ በማስገባት ድጋፍ እንዲያደርጉላት…

~”የሰው እጅ ጣት ተቆርጦ ቆሻሻ ጋር ተጠርጎ ተጥሏል። ይህን ከቃጠሎው በኋላ ቤት ያፀዱ እስረኞች ነግረውናል። የሰው ልጅ እጅ እና እግር ከቆሻሻ ጋር ተቀብሯል። የምንጠይቀው ወይ እኛ ገድለናል በሉ ወይም ለቤተሰብ ይሰጥ ነው። ቴዎድሮስ የሚባል ልጅ ተገድሎ የት እንደተጣለ አይታወቅም። መታወቅ…