አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ ዓመትን ለማክበር ዛላምበሳ ተገኝተዋል፡፡ መሪዎቹ ዛላምበሳ ሲደርሱ በሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በስነሰርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን፣ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የቡሬ – ድባይ ሲማ ድንበርን በይፋ ከፈቱ፡፡ ሁለቱ መሪዎች አዲስ ዓመትን ምክንት በማድረግ ነው ድንበሩን በይፋ የከፈቱት ተብሏል፡፡ የድንበሩ መከፈት በሁለቱ ሀገራት መካከል…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ በዛላምበሳ እያከበሩ ይገኛሉ፡፡ በክብረበዓሉ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካዔል ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በክብረበዓሉ ላይ የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናትም በዓሉን ታድመዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩም የእንኳን አደረሳችሁ…

https://mereja.com/amharic/v2ባለፈው ዓመት በርካታ ጉልህ ክስተቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስተዋል። እነዚህን ሁነቶች ሁሉም በእራሱ እይታና ባስከተለው ውጤት ይገልፃቸዋል። በተለይ ከክስተቶቹ ጋር የበርካቶች ዓይን ውስጥ ከገቡት መካከል ጥቂቶቹን ዓመቱ ለእነርሱ ምን ይመስል እንደነበር ነግረውናል።…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቡሬ ግንባር ላይ ተገናኝተው አዲስ ዓመትን በጋራ በማክበር ላይ ይገኛሉ፡፡ ሁለቱ መሪዎች ከሁለቱ ሀገራት የሀገር መከላከያ ሰራዊቶች ጋር በመሆን ነው አዲስ ዓመትን እያሳለፉ መሆኑን…

ከራጆ ምን ያህል ሱማሌዎች በፌዴራል መ/ቤቶች ተቀጥረው ይሰራሉ? የዚህ ጥያቄ መልሱ በጣም ጥቂት ወይም ወይም ቁጥራቸው እዚህ ግባ የማይባል ተብሎ ሊነገር ይችላል፡፡ በአንዳንድ መስርያ ቤቶች ለመድሃኒት ቢፈለጉ አይገኙም፡፡ አስቡት ከአገሪቱ ከሚኖሩት ብሄር ብሄረሰቦች በሕዝብ ብዛት 3ኛው ነው፤ ከኦሮሞና ከአማራ በመቀጠል…