የናፍቆት መልዕክተኞችን ለመቀበል ከተቋቋሙ ኮሚቴዎች መካከልም ይህ የሀገር ውስጥ ኮሚቴ አንዱ ሲሆን ይህ ኮሚቴም ከዛሬ ጀምሮ የአቀባበል ሥነ ስርዓቱ በሰላም እንዲጠናቀቅ ድረስ የሚኖሩ የአቀባበል ተግባራትን እንዲያስተባበር ኃላፊነት ተሰጥቶታል።

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ እንደሚታወቀው የትገራይ ዎያኔና ግብረ-ዓበሮቹ በሽፍትነት ታሪካቸው ዘመን ከፈፀሙት ወንጀል ሌላ ለ 27 ዓመታት ታላቋን አገራችና ሕዝባችን በግዞት ተቆጣጠረው ኢትዮጵያዊ ዜግነታችን ገፈዋል፣ ሐገራዊ ሉዐላዊነታችን ደፍረዋል አስደፍረዋል፣ ማንነታችንን አጥፍተዋል፣ ክብራችን አዋርደዋል፣ በጅምላ ታሰርናል፣ ተገድለናል ተደብድበናል፣ በገፍ…

በኢትዮጵያ የመንጋ ፍትህ የሰው ህይወት መቅጠፉን ቀጥሏል ቢቢሲ አማርኛ ባለፉት ሁለት ሦስት ቀናት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶች ብሄርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዲሁም የመንጋ ፍትህ ከህግ የበላይነት አንፃር ምን አይነት አደጋዎች እንደተጋረጡ አመላካች ነው። በምስራቅ ወለጋ ወሊጋልቴ ገጠር ቀበሌም…

የጅምላ ፍርድ መስፋፋት አደገኛነት! ሙሉቀን ተስፋው የቴፒው ግጭት አሁንም አልቆመም፤ መከላከያም የገባ አልመሰለኝም፡፡ ዛሬ በስልክ ከቴፒ ባረጋገጥኩት መሠረት ሰዎች እየተጎዱ ወደ ሆስፒታል የሚገቡ አሉ፡፡ ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ አደገኛነቱ ከሁሉም ሊከፋ ይችላል፡፡ ይህ አደገኛ አካሔድ ትናንት በጅጅጋ አብያተ ክርስቲያናትንና ሰዎችን ማቃጠል፣…
የአሰራር ክፍተት አሳይተዋል የተባሉት እነግርማ ካሳን ጨምሮ ለ11 የፖሊስ አመራሮች ዋስትና ተፈቀደ

ፍርድ ቤቱ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ ለ11 የፖሊስ አመራሮች ዋስትና ፈቀደ በአዲስ አበባ ሰኔ 16 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ላስመዘገቧቸው ለውጦች በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በመስቀል አደባባይ በደረሰው የቦንብ ፍንዳታ የአሰራር ክፍተት አሳይተዋል ተብለው በሚል ምርምራ እየተካሄደባቸው የነበረው የአዲስ…
የአፋር ሱልጣን ሐንፍሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ።

ለአመታት በውጭ አገር በስደት የቆዩ የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ በታዋቂ የአፋር ፖለቲካ አመራሮች ታጅበው ዛሬ ማክስኞ ጠዋት  ወደአገር ቤት ገብተዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ፣ የአፋር ክልል አመራሮች ፣ የአፋር የለውጥ ሐይል ወጣቶች ለአፋር ሱልጣንና ለፖለቲካ ድርጅቶች በቦሌ ኤርፖርት ላይ ደማቅ…
መቻቻልን እንቻልበት እንጅ ! (አሌክስ አብርሃም)

መቻቻልን እንቻልበት እንጅ ! (አሌክስ አብርሃም) በቋንቋ ህግ እንኳን ስም አይተረጎምም !! ከበደ ከሆንክ በጀርመንኛም ተጠራ በፈረንሳይኛ ያው ከበደ ነህ !! የቋንቋ ምሁራን ካላችሁ ያው ታውቁታላችሁ ! አሁን ይህን ምን ይሉታል ?አንድ ታዋቂ የህዝብ ሚዲያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ፊንፊኔ ዩኒቨርስቲ…

በደስታዉ ሙላቴ በሪፖርተር ጋዜጣ፣በተለያዩ ድህረ ገፆች እና በአንዳንድ የኤፍ ኤም(fm)ማሰራጫ ጣቢያዎች 40 እና ከአርባ በላይ የሚሆኑ የፌደራል ፖሊስ የታጠቀ ሀይል መቀሌ አሉላ አባ ነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ በክልሉ ፖሊስ ሃይል በቁጥጥር ስር ዉሎ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን ለህብረተሰባችን ያሰራጩት መረጃ…