https://mereja.com/amharic/v2የአእምሮ መታወክን የሚያስከትሉትና በሕክምና ስማቸው “ስኪዞፍርኒያ” እና “ባይፖላር” የተሰኙ ሕመሞች በስፋት እየተጠኑ ነው፤በሃርቫርድና ኤምአይቲ ዩኒቨርስቲዎች በኩል፤ ኢትዮጵያ የጥናቱ አካል ናት።…
ጂጂጋ ውስጥ የእስልምና የሃይማኖት አባቶችና ዑጋዞች ክርስቲያኖቹን ስብሰባ ጠርተው እያለቀሱ ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ጠይቀዋል፡፡

ጂጂጋ ውስጥ የእስልምና የሃይማኖት አባቶችና ዑጋዞች ክርስቲያኖቹን ስብሰባ ጠርተው እያለቀሱ ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ጠይቀዋል፡፡ በተደረገው ነገር ማዘናቸውን፡፤ ከእምነታቸውና ከባሕላቸው የወጣ ነገር መከናወኑን፡፤ የተቃጠሉትን አብረው እንደሚሠሩ፤ የተጎዱትን አብረው እንደሚረዱ ቃል ገብተዋል፡፡ የተዘረፉትን የሚያስመልስ ኮሚቴ ተመሥርቷል፡፡ ዛሬ ከሰዓትም ርዳታ ማከፋፈል ጀምረዋል፡፡ የርዳታ…

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፤ የህወሓት ግንባር ላለፋት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ጭኖት የነበረው በዘር ላይ የተመሰረተ የግፍ ፣ የመከራና የጭቆና ስርአት በህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል ፤ የአገራችንንም ሉዐላዊነት አስደፍሯል ። ከአራት ወራት በፊት…

https://tracking.feedpress.it/link/17593/9978486/amharic_ff6acac3-c076-4a4c-804f-a896c42e0c1f.mp3አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ዘመድሁን ወርቁ የኩዊንስላንድ ነዋሪ፤ ‘በአውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአገር ቤት እየተካሄደ ላለው የለውጥ ሂደት ምን ዓይነት ተሳትፎ ማድረግ…

https://tracking.feedpress.it/link/17593/9977089/amharic_b8a221ae-3bfb-48ef-a69d-e218c5288757.mp3አውስትራሊያ ውስጥ የቤት አልባነት ቀውስ ወደ ከፋ ደረጃ አሻቅቧል። ባለፈው የሕዝብ ቆጠራ ወቅት ከ116,00 በላይ ሰዎች በመላ አገሪቱ ቤት አልባ ነበሩ። ግልጽ የሆነ የቤት አልባነት አገር አቀፍ ዕቅድ በሌለበትና በአቅም የሚመጥን ቤት ማግኘት አዳጋች ሆኖ ባለበት ሁኔታ ቀውሱ ሊረግብ እንደሚችል…

ነሃሴ 2 ፤ 2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው የለውጥ ሂደት የከፈተውን ዕድል በመጠቀም ሕብረቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ለሕዝብ ለማስረዳትና እንቅስቃሴውን በአገር ደረጃ ለማካሄድ የሚችልበትን መንገድ ለማመቻቸት በዛሬው እለት ሦስት የምክር ቤት አባላት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል። የምክር ቤቱ አባላት ከሕብረቱ አባል ከሆነው…

በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው የለውጥ ሂደት የከፈተውን ዕድል በመጠቀም ሕብረቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ለሕዝብ ለማስረዳትና  እንቅስቃሴውን በአገር ደረጃ ለማካሄድ የሚችልበትን መንገድ ለማመቻቸት በዛሬው እለት ሦስት የምክር ቤት አባላት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል። የኢትዮጵያ ክፍላተ ሃገር ህብረት ከአንድ ዓመት በፊት በአሜሪካ ሴያትል ከተማ ውስጥ…

https://gdb.voanews.com/3496E729-14A0-49CB-A727-264B2916D87B_w800_h450.jpgበሶማሌ ክልል ጂጂጋ ከተማ የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት በክልሉ የተለያዩ ከተሞች የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ከገቡ በኋላ የነበሩት ጥቃቶች ቆመው አንፃራዊ መረጋጋት ቢኖርም ከፍተኛ የሆነ የምግብና የመጠጥ ችግር መከሰቱን ነዋሪዎች ገለፁ።

https://gdb.voanews.com/FFB14CC2-ABEF-481C-9E84-C35FB2562FA5_cx0_cy6_cw0_w800_h450.jpgበርሃብና በውሃ ጥም እየተቸገርን ነው ሲሉ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ብጥብጥ ምክንያት ተፈናቅለው በቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ እና ሌሎችም የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች አማረሩ፡፡

https://mereja.com/amharic/v2(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) በሜቴክ ስር ይተዳደር የነበረው የሞጆ ዋየርና ኬብል ፋብሪካ በዘረፋ ምክንያት መስራት ባለመቻሉ ሊዘጋ ነው ሲሉ ሰራተኞች ስጋታቸውን ለኢሳት ተናገሩ ። ፋብሪካው ከውጭ የሚገባለት ጥሬ እቃ ባለመኖሩም ከእንቅስቃሴ ውጪ እንዲሆን መደረጉንም ጠቁመዋል። በፋብሪካው ውስጥ ያሉት በርካታ ምርቶችና ጥሬ…

https://mereja.com/amharic/v2(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) በአዲስ አበባ ከተማ ሰኔ 16 ከተፈጸመው ጥቃት ጋር በተያያዘ ሒደቱን በማቀነባበር የተጠረጠሩት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት ባለስልጣን ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ባለስልጣኑ ፍንዳታውን በውጭና በሃገር ውስጥ ካሉ ሃይሎች ጋር በማቀነባበርና የጥቃቱን አድራሾች በማስተባበርም ተጠያቂ መሆናቸው ተመልክቷል።…

https://mereja.com/amharic/v2(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር/ኦብነግ/ ሁሉም ወገኖች ከግጭት ራሳቸውን እንዲያርቁና ሰላማዊ መፍትሄ ላይ እንዲያተኩሩ ጥሪ አቀረበ። ኦብነግ በጂጂጋ ባለፉት አራት ቀናት የተፈጸመውን ግድያና የቤተክርስቲያናት ቃጠሎ አውግዟል። ድርጊቱን የፈጸሙ ግለሰቦችም ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቋል። መከላከያ ሰራዊቱ በመግባቱ የሶማሌ ተወላጆች ላይ…