ከጎንደር ከአንገረብ ማ/ቤት ዛሬ በማዕከላዊ ፍርድ ቤት የቀረቡት ፋኖዎች በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ጥቁር በመልበስ ተቃወሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም…

ከጎንደር ከአንገረብ ማ/ቤት ዛሬ በማዕከላዊ ፍርድ ቤት የቀረቡት ፋኖዎች በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ጥቁር በመልበስ ተቃወሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

Read More »

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በሶስት የምስራቅ እስያ ሀገራት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በሶስት የምስራቅ እስያ ሀገራት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው:: ፖምፒዮ ከመጭው ኦክቶበር 4 ጀምሮ ለጉብኝት የመረጧቸው ሀገራት ጃፓን ደቡብ ኮሪያ እና

Read More »

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የኦሮሞ ሴቶች ማህበር አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የኦሮሞ ሴቶች ማህበር አባላት ጋር ተወያዩ። በዚህ

Read More »

ዘለፋ የበዛበት የዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን የፊት ለፊት ክርክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቀደሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለህዳሩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ንጋት ላይ የፊት ለፊት ክርክር አድርገዋል። ዶናልድ ትራምፕ እና

Read More »

በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የታጠቁ የቅማንት ተወላጆች በ2 ንፁሀን አማራዎች ላይ ግድያ ፈፀሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አ…

በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የታጠቁ የቅማንት ተወላጆች በ2 ንፁሀን አማራዎች ላይ ግድያ ፈፀሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በምዕራብ ጎንደር ዞን

Read More »

ጀርመን ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር እርዳታ ሰጠች።

ጀርመን እርዳታውን የሰጠችው ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ስራዎችን ለመደገፍ ነው። የእርዳታ ስምምነቱ ዛሬ በገንዘብ ሚንስቴር አዳራሽ በአቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አወር ተፈራርመዋል። ጀርመን የኢትዮጵያን የልማት ስራዎች

Read More »

ጀርመን ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር እርዳታ ሰጠች።ጀርመን እርዳታውን የሰጠችው ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የጀመረቻቸውን ስራዎች ለመደገፍ ነው።የእርዳታ ስምምነቱ ዛሬ በአ…

ጀርመን ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር እርዳታ ሰጠች። ጀርመን እርዳታውን የሰጠችው ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የጀመረቻቸውን ስራዎች ለመደገፍ ነው። የእርዳታ ስምምነቱ ዛሬ በአዲስ አበባ የገንዘብ ሚንስቴር አዳራሽ የኢትዮጵያ የገንዘብ

Read More »

የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ የተመለከተ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴርን ጨምሮ ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ

Read More »

ለአገር ክብር ዋጋ የሚከፍል ዘመናዊ የፖሊስ ሰራዊት መገንባቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።

የፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ከራስ በላይ ለህዝብና ለሃገር በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በመስቀል አደባባይ የተለያዩ ትርኢቶችን አቅርቧል፡፡ በትርኢቱም የተለያዩ የፀረ ሽብር ተግባራት ሲከሰቱ ፈጣን ምላሽ በመስጠትና ውስብስብና የተቀነባሩ ወንጀሎችን ለማክሸፍ

Read More »

በጎንደር አንገረብ ማ/ቤት ለወራት በተንዛዛ የፍትህ አሰራር በእስር ላይ የሚገኙ ፋኖዎች ጥቁር ልብስ በመልበስ በኦሮሚያና በመተከል የዘር ማጥፋት የተፈፀመበትን አማራ አሰቡ። አማራ ሚዲያ ማዕ…

በጎንደር አንገረብ ማ/ቤት ለወራት በተንዛዛ የፍትህ አሰራር በእስር ላይ የሚገኙ ፋኖዎች ጥቁር ልብስ በመልበስ በኦሮሚያና በመተከል የዘር ማጥፋት የተፈፀመበትን አማራ አሰቡ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ

Read More »