የዶ/ር አብይ መመረጥ ኢህአዴግ ውስጥ ያሉት እስካሁን የህወሀት ሎሌ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ድርጅቶችና በህወሓት ውስጥም ያሉ አንዳንድ ለውጥ ፈላጊዎች በጋራ አሸንፈው ከሆነና እነ ዶ/ር አብይ በተለይ በኦህዴድ ምክር ቤት ስብሰባ መግለጫ ላይ ያወጡትን ለውጥ ፈላጊ አቅጣጫ ተግባራዊ ለማድረግ ወስነው ከሆነ…

ህዉሃት በ1983/84 ዓም ኦነግን ይዛ ቀሪዉን የኢትዮጵያ ህዝብ አግልላ ምናምንቴ ህገ መንግስት እና ኢትዮጵያዉያንን የሚያባላ ክልል ያጸደቀች ጊዜ ብዙ ኢትዮጵያዉያንን እና አለም አቀፍ ማህበረሰብን ማታለል ችላ ነበር:: በድጋሚም በ1997 ዓም ምርጫ ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊ ለዉጥ ፈልጎ ቅንጅትን ሲመርጥ ሶስት ጣምራ ስትራቴጂዎችን…

ሁንዴሳ አብዱል ህወሓት/ኢህአዲግ ሥልጣን ከያዘ አራተኛውን ጠ/ሚ/ር በትናንትናው ዕለት እንደመረጠ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሰበር ዜና ብሎ በጥንቃቄ የተዘጋጀውን መልዕክት ባልተለመደ ሁኔታ ሶስት ጊዜ ደጋግሞ አንብቦልናል። በደንብ እንዲገባን ታስቦ ሳይሆን አይቀርም። እርግጥ ፓርቲው ሊቀ መንበሩን ቢሆንም የመረጠው የፓርላማ ሥርዓትን በሚከተሉ ሀገሮች እንደሚደረገው…

የዓለም ማህበረሰብ ለኢትዮጵያ ትኩረት ሠጠ የለዉጡ ማዕበል የመጨረሻዉ ምዕራፍ ደረሰ አገራችን ኢትዮጵያ በትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር ቁጥጥር ስር ከወደቀችበት ጀምሮ በዉስጥም በዉጭም በዜጎች ላይ የአፈና ዘመቻ ለ27 ዓመታት ያህል ተካሂዷል፤…

በአሁን ሰዓት የአግራችን የኢትዮጵያ አየር በህጻናት ደም እየታወደ ይገኛል:: ልጅ እያለን እናቶቻችን በህዳር  ወር ላይ ወረርሽኝን ለማጥፋት በሚል ሰበብ  በየጎራችን ቆሻሻ እየሰበሰቡና እያቃጠሉ ያውዱን ነበር:: በኢሀዼግ/ህወሀት ዘምን በተለይ ባለፉት ወራቶች…

ሰላም ወንድሞቼ፣ የግዜር ሰላም ይብዛላችሁ። ሰሞኑን የኦሮሚኛ ቋንቋን ተጨማሪ የፌዴራል መሥርያ ቋንቋ እንዲሆን የቀረበውን ሃሳብ በመቃወም ፕሮፌሰር ለጻፉት አስተያየት የሰጠሁትን መልስ መሰረት በማድረግ ሁለታችሁም ባንድ ላይ አጸፋውን ለመመለስ መሞከራችሁን ልብ…

ከሃራ አብዲ መጋቢት 19 2010 ዓ ም ወቅቱ የመረጃ ፍሰት የመላበት በመሆኑ፣ ከዚህም ከዚያም የሚገኙ ወቅታዊ ክስተቶችን አጣፍጦና ከሽኖ ለህዝብ ጆሮ ለማድረስ የሚደረገዉ ሽምያ በራሱ፣ ከአጭር ርቀት የሩጫ ዉድድር ባልተናነሰ ፍጥነት ይካሄዳል ቢባል ግነት የለዉም። ይህም ባልከፋ ነበር።አሳሳቢ እየሆነ የመጣዉ…

መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) በመጀመሪያ የዶ/ር አብይ አህመድ ጠ/ሚንስትር ተብሎ መሰየምም ሆነ መመረጥ የሕዝብ ትግል ዉጤት ነዉ ብዬ አምናለሁ። ስለዚህም መስዋህትነት እየከፈለ ያለዉን ሕዝብ ማመስገንም ማበረታታትም እፈልጋለሁ። ሁሉም ወገን በደንብ ሊያዉቀዉ የሚገባ ቁም ነገር ግን የወጣቱ ሙሁር በቦታዉ መሰየም የመጨረሻዉ…
EPRDF Council Accepts Chairman Resignation

Hailemariam Desalegn The 180-Council of the EPRDF has unanimously accepted the resignation of Hailemariam Desalegn, the second chairman since the organization’s formation in 1989. The Council is due to proceed to a fresh election of a chairman this afternoon, sources disclosed addisfortune The post…