የተሻሻለው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ የተሟላ የህግ ማዕቀፍ እንደሚኖረው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከ59 ዓመታት በፊት ወ…

የተሻሻለው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ የተሟላ የህግ ማዕቀፍ እንደሚኖረው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከ59 ዓመታት በፊት ወጥቶ አሁንም ድረስ በስራ ላይ ያለውን የወንጀለኛ

Read More »

በአስተዳደርና በአካዳሚክ ዘርፍ የተሰሩ ቅድመ ዝግጅቶችን መገምገሙን ያስታወቀው የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎቹን ጥቅምት 5 እና 6 እንደሚቀበል ገለፀ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚ…

በአስተዳደርና በአካዳሚክ ዘርፍ የተሰሩ ቅድመ ዝግጅቶችን መገምገሙን ያስታወቀው የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎቹን ጥቅምት 5 እና 6 እንደሚቀበል ገለፀ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

Read More »

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በተለያዩ ስርዓተ መንግስታት የራሳቸውበየነቃ…

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በተለያዩ ስርዓተ መንግስታት የራሳቸውበየነቃ ተሳትፎ የነበራቸውና በርካታ የታሪክ መፅሀፎችን በመጻፍ የሚታወቁት ፕሮፌሰር

Read More »

ለአገር ክብር ዋጋ የሚከፍል ዘመናዊ የፖሊስ ሰራዊት መገንባቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።የፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ከራስ በላይ ለህዝብና ለሃገር በሚል መሪ ቃል በዛሬው እ…

ለአገር ክብር ዋጋ የሚከፍል ዘመናዊ የፖሊስ ሰራዊት መገንባቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። የፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ከራስ በላይ ለህዝብና ለሃገር በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በመስቀል አደባባይ የተለያዩ ትርኢቶችን

Read More »

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በ90 ዓመታቸው አረፉ

በተስፋለም ወልደየስ  ከኢትዮጵያ የአደባባይ ምሁራን መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በ90 ዓመታቸው አረፉ። ፕሮፌሰር መስፍን ያረፉት ትላንት ማክሰኞ መስከረም 19፤ 2013 ምሽት አምስት አካባቢ እንደሆነ ቤተሰቦቻቸው እና የቅርብ

Read More »

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ በፕሮፌሰር መስፍን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ፕሮፌሰር መስፍን ትልቅ የእውቀት አባት፣ ቁርጠኛ

Read More »

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸው ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ በርካቶች በተከታተሉት በዚሁ ክርክር በትራምፕና ባይደን በርካታ የሓሳብ ፍጭቶች ተነስተዋል፡፡ በተለይም በኮሮና ቫይረስ ምክንያት

Read More »

ጸያፍ ቃል የሚያወጡት በቀቀኖች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11A7/production/_114691540__114686857_mediaitem114686855.jpg በዱር እንስሳት ፓርክ ውስጥ ለዕይታ ይቀርቡ የነበሩት አምስት በቀቀኖች ጎብኚዎች ላይ ጻያፍ ቃል ማውጣት በመጀመራቸው ለዕይታ እንዳይቀርቡ መደረጉ ተነገረ። Source: Link to the Post

Read More »

መስፍን ወልደማርያም (1922-2013) -ዝክር

አንጋፋው የመብት ተሟጋችና ምሁር መስፍን ወልደማርያም በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በኮሮና ህመም ሳቢያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 19 ቀን 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዋዜማ ራዲዮ የኚህን የአደባባይ ምሁር፣ ሞጋችና አነጋጋሪ

Read More »

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የ…

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸው ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ በርካቶች በተከታተሉት በዚሁ ክርክር

Read More »