መንግሥት ለወጥ በማሳየት ፋንታ ባለበት መሄድን መርጧል። የሚገርመው የመንግሥት አመራር አካላት ስርዓታቸው መበስበሱን ለሕዝብ ያሳውቁ እንጅ ለውጥን እንደሬት ተፀይፈውታል። ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ የሕዝቡ ትእግስት አለቀና እሹሩሩ በቃ አለ።

ወያኔ የኖረው አብዮታዊ ዲሞክራሲ በሚባል ሰንሰለት ተጠርንፎ ነው። ስሙን ሲያጣፍጡት ብዝሃነት፣ ማእከላዊነት ወዘተ የሚል ድሪቶ ይጨምሩበታል። ይኽ አይነት አካሄድ ደግሞ ከዲሞክርሲ ጋር ምንም አይነት ተዛምዶ የለውም።

(አያሌው መንበር) (ተከታዩ ፅፍሁ የዶ/ር አብይ የስልጣንን ዘመን ከአማራ ህዝብ አንፃር በስሱ ለመዳሰስ ተሞክሯል። ሀሳቡ የግሌ እንጅ የአማራ ድርጅት ወይም ማህበር ወይም የሌላ አለመሆኑ ይሰመርበት። አረፍ እያላችሁ ጨርሱት) የዶ/ር አብይ አህመድን የሊቀመንበርነት እና በአሰራሩ መሰረት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት ምክንያት አድርጎ…

የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ማኅበራት ስብስብ (አድማስ) መግለጫ አማራው የመሪ ድሃ አይደለም!!! ድምፅ የሚሆኑት ድርጅቶችንም ፈጥሯል!!! የአማራ ሕዝብ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት፤ ለቁጥር የሚያስቸግር ሰዎች አልቀውበታል። ከግምት በላይ የሆነ ንብረት ወድሞበታል። በመላ ኢትዮጵያ ከቀየው ተፈናቅሏል፣ ተባሯል። በሚዘገንን ሁኔታ ታስሯል። ኢ-ሰብዓዊ…

ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን አልቀባባውም። የወያኔ ስማበለው ሽፈራው ሸንቁጤ እንቅጩን ነግረውናል፤ ማንም ይሁን ማን “የኢሃዴግ ሊቀመንበር ዋና ተልኮው የፓርቲውን አላማ…

https://tracking.feedpress.it/link/17593/8708186/amharic_0d2a0b1a-723e-45b0-8e7d-bd22adfd78d1.mp3አገርኛ ሪፖርት፤ የዶ/ር ዓቢይ አሕመድን አዲሱ የኢሕአዴግ ሊቀመንበርና ተተኪ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ያነሳል። የአገር ቤት ተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች ዶ/ር ዓቢይ አሕመድን ጠቅላይ ሚኒስትራዊ ስየማ አስመልክቶ የሰጧቸውን አተያዮች አካትቷል።

https://tracking.feedpress.it/link/17593/8707797/amharic_bbfeacdd-11f8-4b15-ae20-4072ec364d34.mp3የተሰናባቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ከሥልጣን መልቀቅ ተከትሎ፤ ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ለግምባሩ ተተኪ ሊቀመንበሩን፤ ለአገሪቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሰየም ግድ ተሰኝቷል። በሂደቱም የፌዴራል ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፣ የኦሕዴድ ሊቀመንበርና ዕጩ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ 108 ድምፆችን በማግኘት ለኢፌዴሪ…

ትናንት የየሱስን ሥም በከንቱ እሚያነሳው ኃይለ-ማርያም ከቤተ-መንግስት እንደ ጉልቻ ሲጎለት “አማኝ ነው!” በሚል ከንቱ ተስፋ ፍትህን ፍለጋ እጃችንን ዘርግተን ነበር፡፡ ጉልቻው ኃይለ-ማርያም ግን የፈጣሪውን ሳይሆን በአማራ ጥላቻ አላቁጦ የሰራውን ሰይጣን ራዕይ ተከተለና አማሮችን ከርስታቸው አፈናቅሎ የጎዳና ተዳዳሪ አደረገና “ክቡራን የጎዳና…

ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን አልቀባባውም። የወያኔ ስማበለው ሽፈራው ሸንቁጤ እንቅጩን ነግረውናል፤ ማንም ይሁን ማን “የኢሃዴግ ሊቀመንበር ዋና ተልኮው የፓርቲውን አላማ…