አሉላ ዮሃንስ የተባለ ሰው በትግራይ ኦንላይን ላይ እውን ኢህአዴግ አለወይ በሚል አርዕስት የከተባት ነገር ሳበችኝና ተመለከትኳት።ፅሁፏ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ከሆነች ፀሃፊውን ከአንገቴ ዝቅ ብዬ አድናቆቴን እገልፃለሁ።ከተሳካ ግሩም ሙከራ ነው።ነገር ግን አቶ አሉላ በእውን ኢህአዴግ የሚባል ድርጅት ነበረ አሁን ግን የት ገባ…
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ወደ አስመራ ይጓዛሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያን የኤርትራን ግንኙነት ለማሻሻል በሁለቱም ሀገሮች በኩል ፈቃደኝነት በተገኘበት በአሁኑ ሰዓት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ዝርዝር ጉዳዮችን ለመነጋገር ወደ አስመራ ያቃናሉ ተብሏል። ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች እንደሰማችው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በአስመራ ቆይታቸው የድንበር ጉዳይን ጨምሮ በሁለቱ ሀገሮች…

ህወሃት በእነ በረከትና በቅማንት እየታገዘች በጎንደር ከተማ ለማስነሳትና ያቀደችው ብጥብጥ እና ጎንደርን የጦር አውድማ ለማድረግ ያቀደችውን ሴራ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባባል በመረዳቱ በጎንደር በቅማንት ስም ሊደረግ የነበረውን ሰላማሰዊ ሰልፍ ያለተፈቀደ መሆኑን ገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባባል…

ፋሲል የኔአለም ህወሃት ከበረከት በመቀጠል ሊጫወትበት ያሰበው ካርድ ቅማንት ነው።  ቅማንት ከኢትዮጵያ ነባር ነገዶች  አንዱ ነው፤ ምንም እንኳ ባህሉና ቁንቋው በታሪክ ጉዞ የተዋጠ ቢሆንም፣ ያለውም ቢሆን ይከበርልኝ ማለቱ ክፋት የለውም። ክፋቱ ጥያቄውን ከሚያቀርቡት መካከል የተወሰኑት ቅማንቶች አለመሆናቸው ነው፣ ወይም በመካከላቸው…

(ፋሲል የኔአለም) ምናልባት አንዳንዶቻችን በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የውስጥ ትግል የተጠናቀቀ ሊመስለን ይችላል ፣ ግን አይደለም::  ልክ ነው ህወሃት እጅግ ተዳክሟል፥ በፌደራል ደረጃ ብዙ ስልጣኖችንም አጥቷል:: ነባር ታጋዮቹም ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ሸሽተዋል፥ ቢሸሹም ግን መዶለታቸውን አላቆሙም:: የዱለታው ማእከል ደግሞ በረከት…

እኔ በአገራችን ላይ ያለው ፈጣን ለውጥ በጣም ከማጓጓቱ የተነሳ ካወራሁት ህልም እንዳይሆንብኝ ብዬ በመሳቀቅ ዝም ብዬ ከረምኩ። መቼም ዶ/ር አብይ የሚያደርጋቸው ሰላማዊ ንግግሮች ከንግግር አልፈው ተግባር ላይ እየዋሉ ሲመጡ ከመደሰት እና አምላኬን ከማመስገን ሌላ እኔም የበኩሌን ምን ላድርግ የሚል ነገር…

ካለፈው የቀጠለ የመጨራሻው ክፍል ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY  ከህዝብ የሚደበቅ ምንም ነገር የለም! የኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ!!!›› አርክቴክቱ ዶክተር አብይ አህመድ የወንድም ልጅ ማሙሽ መታወሻ ትሁን! ሲያወጉኝ ከዛ ህልቆ መሳፍርት ወጣቶችን ለሞት የዳረገ ጦርነት ወያኔ በወንጀል ተጠያቂ፣ ያለቁ የደሃ ልጆች ናቸው!!!  የፖለቲካ…

  ለአማራ ተጋድሎ የገንዘብ እርዳታ – በቀጥታ የአማራ ህዝብ ከዘረኛው ወያኔ ጋር እያደረገ ላለው ትግል የሚውል   ዐማራውን ኅልውና አስጠብቆ፣ የዘረኛውን የወያኔን አገዛዝ በማስወደግ፣ አንድነቷ የጠነከረ፣ ሰላሟ የተሟላ፣ ዕድገቷ የተፋጠነ ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ፣ የተጀመረው የዐማራ ተጋድሎ እንቅስቃሴ በሁለንተናዊ መልኩ ተጠናክሮ…

አባይ ሚዲያ ዜና ሱራፌል አስራት በሀገራችን ኢትዮጵያ እየታየ የመጣው ለውጥ ለዘመናት ታፍኖ ለኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተስፈ የሚሰጥ መሆኑን ብዙ ኢትዮጵያውያኖችን እየተናገሩ ይገኛሉ። ይህም ተስፋ ሰጭ የለውጥ ግስጋሴ በዘላቂነት ለማስቀጠል የኢትዮጵያ አብዛኛው ህዝብ ከጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ ጎን እንየተሰለፉ መሆኑኑን…

https://gdb.voanews.com/1f10b829-dd2d-43a2-acaa-f06428f59dbd_tv_w800_h450.jpgየብሩክታይት ጌታሁን በመድረክ ቅፅል ስሟ የቤቲ ጂ ሁለተኛ አልበም ዛሬ ገበያ ላይ ውሏል። በዛሬው ምሽት የ’ወገግታ’ አልበም የቤቲ ጂ አድናቂዎችና የሙያ አጋሮች በተገኙበት ተመርቋል።