የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት በዛሬው ዕለት በጅጅጋ ከተማ ገብቶ ስለ ወሰደው እርምጃ ህጋችን ምን ይላል? በክልሎች ጉዳይ የፌዴራሉ መንግስት ጣልቃ-ገብነትስ እስከ ምን ድረስ ነው? አብዲ ኢሌ፣ የሱማሌ ክልል ፕረዜዳንት በታደሰ ተክሌ የቀረበ ምልከታ፡፡ በኢትዮ-ሶማሌ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የሰብአዊ…

የሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጂጂጋ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ሰራዊት እጅ ገብታለች:: የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ዋና ዋና የከተማዋ ክፍሎች በፌደራሉ መንግስት ቁጥጥር ስር ገብተው ከፍትኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው:: ጂጂጋ ያለው ነገር ግልጽ አይደለም::
አብዲ ኢሌን ለመያዝ የመከላከያ ሰራዊት ጅጅጋን ተቆጣጠረ።

ጅጅጋ በመከላከያ ሰራዊት እጅ ገብታለች አብዲ ኢሌን ከበው አይዞህ ያሉት ወታደራዊ ጄኔራሎች ከበው እያናገሩት ነው ። በጅጅጋ የአብዲ ኢሌ ቤተመንግስት ፣ የጅጅጋ ቴሌቪዥን ጣቢያና ቴሌኮሙኒኬሽን በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ውሏል ። በጅግጅጋ አመፅ እና ውጥረት አብዲ ኢሌ የመጨረሻ ካርዱን ስቧል…
የኤርትራ አየር መንገድ ዛሬ ረፋድ ላይ ወደ አዲስ አበባ በይፋ በረራውን ጀምሯል።

የኤርትራ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ በይፋ በረራውን ጀመረ የኤርትራ አየር መንገድ ዛሬ ረፋድ ላይ ወደ አዲስ አበባ በይፋ በረራውን ጀምሯል። በዚህ የመጀመሪያ በረራ የኤርትራ የትራንስፖርት እና የቱሪዝም ሚኒስትሮችን ጨምሮ የኤርትራ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅ እና ሌሎች ባለስልጣናት አዲስ…
በሰኔ 16 ቦንብ ፍንዳታ የመሩት ተክላይ በላይ ፀሃዬ እና ግርማይ ከበደ ለመያዝ ፖሊስ ፍለጋውን ቀጥሏል።

ተክላይበላይ ፀሃዬ እና ግርማይ ከበደ የሚባሉ ሁለት ሰዎች ከቦምብ ፍንዳታው 1ቀን ቀደም ብለው የተሰወሩና እስካሁንም ዱካቸወን ያጠፉ ሲሆን የምርመራ ግብረሃይሉም እያሳደዳቸው እንደሆነ ታውቅዋል። የሰኔ 16ቱ ፍንዳታ በሶስት የምርመራ ምድቦች እና በአራት የምርመራ መዝገቦች ነዉ እየታየ ያለዉ። ሁለቱ የምርመራ ምድቦች፥ 1ኛ.…

ዘመን ተቀይሯል! አገርና ሕዝብን የጎመደው ለገሰ ገዥ የሆነ እለት ስምንተኛው ሺ ደርሷል፡፡ እነ እንድርያስ እሸቴ ምሁር፤  እነ ሽመልስ ከማል አቃቤ-ሕግ፤ የድንጋይ ማምረቻ ምሩቅ ካድሬዎች ዳኞች የተባሉ እለት ዘመን ግልብጥብጡ ወጥቷል፡፡ ቤተክስያን መነኩሴ ያስገደለው ገረመድን በፓትርያሪክ ነት እንዲቀጥል የተፈቀደለት ጊዜ ዘመን…
በመንግስት ስር ያሉትን ትልቅ የልማት ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፋ ለማዘዋወር የሚያደርገውን ሂደት ግልፅ እና ተጠያቂነት ባለበት መንገድ የሚከታተል ኮሚቴ ተዋቀረ።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በመንግስት ስር ያሉትን ትልቅ የልማት ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፋ ለማዘዋወር የሚያደርገውን ሂደት ግልፅ እና ተጠያቂነት ባለበት መንገድ የሚከታተል 21 አባላት ያሉት የአማካሪ ኮሚቴ እንዳዋቀሩ ከጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ሀላፊው አቶ ፍፁም አረጋ ሰምተናል። የኮሚቴ አባላቱም ዝርዝር በምስል…

Tadias Magazine By Tadias Staff Updated: August 3rd, 2018 New York (TADIAS) — Below are photographs from Prime Minster Abiy Ahmed’s visit to Los Angeles, CA on Sunday, July 29th, 2018. The event took place at Galen Center on the…