By Mengistu D. Assefa, (Dr.) “The hut built by the skin of a donkey [is] trampled by the [the day it hears] the scream of hyena” (Rough Translation of an Oromo Proverb (“Manni gogaa harreetiin ijaarame gaafa waraabessi iyye jiga”)). …

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010) የሕወሀትን የግፍ አገዛዝ ለማስወገድ የኢትዮጵያ ሰራተኞች በጋራ እንዲቆሙ በስደት የሚገኙ የቀድሞ ማህበራት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ። በአሁኑ ጊዜ ያለው ትልቁ አጀንዳ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማዳን እንጂ በሰራተኛ ሕጉ ላይ አንቀጾችን የማስተካከል ጉዳይ እንዳልሆነ የቀድሞ የሰራተኛ መሪዎች ባወጡት መግለጫ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010)ካታላንን ከስፔን በመገንጠል ነጻ ሀገር መሆኗን ያወጁት የካታላን መሪዎች ዛሬ ስፔን ማድሪድ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ከፕሬዝዳንቱ ጋር ወደ ቤልጂየም ከተሰደዱት 6 ሚኒስትሮች ሁለቱ ወደ ስፔን መመለሳቸው ታውቋል። ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ አራቱ ሚኒስትሮች ተላልፈው እንዲሰጡት የስፔን መንግስት ይጠይቃል ተብሎም እየተጠበቀ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010) ከባድ መሳሪያ የታጠቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር አቋርጠው ሶማሊያ መግባታቸው ታወቀ። ለቪኦኤ የሶማሌኛው አገልግሎት ምስክርነታቸውን የሰጡ የዶሎ ከተማ ነዋሪዎች እንደተናገሩት አውቶማቲክ መሳሪያዎች በተጠመደባቸው ፒካፖች ታጅበው የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው የገቡት የኢትዮጵያ ወታደሮች በቁጥር አንድ ሺ ይገመታሉ። በትንሹ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010)በሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። ኢሳት ያነጋገራቸውና በረሃ አቋርጠው በሊቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን አደጋ ውስጥ በመሆናቸው አፋጣኝ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል። ከ200 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ሊቢያ የገቡት ባለፉት 10 ወራት ሲሆን በረሃ ላይ ጓደኞቻቸውን በሞት…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010)ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት እንዲከበር እንዲሁም ሁሉን አቀፍ መንግስት እንዲቋቋም የሚጠይቀውን ሕገ ውሳኔ የአሜሪካ ምክር ቤት በአስቸኳይ እንዲያጸድቅ የኮሎራዶ ተወካይ የሆኑት ማይክ ኮፍማን ጠየቁ። ማይክ ኮፍማን ትላንት በምክር ቤት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ምክር…

 አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ ባህር ዳር መሄዳቸው መሃሪ ዮሃንስ የተባለውን መምህር ለምን አሳሰበው?፣ የወጣቶቹን ተግባር ለምን አጣጣለው? እንደው በአጠቃላይ…

https://tracking.feedpress.it/link/17593/7465459/amharic_356a62b7-edfe-4786-83a2-a97e19458466.mp3አቶ ግርማ ፋንታ፤ የአቶ አያሌው ሁንዴሣና የወ/ሮ ገነት ጌታቸው ልዩ የምሥጋና ዝግጅት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ስለ ልዩ የምሥጋና ዝግጅቱ ፋይዳና የሽልማቱ ተቀባይ ስለሆኑት ባልና ሚስት የላቀ ማኅበራዊ አስተዋጽኦዎችን ነቅሰው ያስረዳሉ። አቶ አያሌው ሁንዴሣ፤ በሲድኒ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለእሳቸውና ለባለቤታቸው ወ/ሮ…

https://tracking.feedpress.it/link/17593/7465461/amharic_36a38124-17ef-4dfd-a35f-dd8e8316e03f.mp3ከፌዴሬሽን ምሥረታ ጀምሮ አውስትራሊያ ሃይማኖትና መንግሥት የተለየ ሚና ያሉባት አገር ናት።   የ1901ዱ ሕገ መንግሥት የጋራ ብልፅግናው መንግሥት በማናቸውም ነፃ ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጣልቃ እንዳይገባ ያግዳል።   ይሁንና፤ ከአውሮፓውያን ሠፈራ ጀምሮ የክርስትና እምነት ተከታዮች አብላጫ፤ እንዲሁም፤ 30 ፐርሰንት ሕዝቧ ሃይማኖታዊ…

ለእኔ​ “የሕግ የበላይነት” የሚባለው ነገር ከእነ ጭራሹ ያበቃለት እኮ በሕገ-መንግስቱ ከተደነገጉት 31 ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ውስጥ 28ቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጣሳቸውን የተረዳሁ ዕለት ነው። በዚህ ሀገር “ህገ-መንግስት” የሚባለው ነገር ያበቃለት “ፀረ-ሽብር” የተባለው የአሸባሪዎች ሕግ የወጣ ዕለት ነው። የፀረ-ሽብር ሕጉ፣…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 22/2010) በኒዮርክ ትላንት አንድ ግለሰብ የእቃ መጫኛ መኪናን በመጠቀም ባደረሰው ጥቃት ስምንት ሰዎች ሲሞቱ ከ10 በላይ ቆሰሉ። የሽብር ጥቃት ነው በተባለው በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ካጡት መካከል ለጉብኝት የመጡ አምስት አርጀንቲናውያን ጓደኛሞች እንደሚገኙበት ታውቋል። ጥቃቱን የፈጸመው የ29 አመቱ ኡዝቤክስታናዊ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 22/2010)በአስመራ ከተማ ለተቃውሞ የወጡ ተማሪዎች በፖሊስ ተኩስ መበተናቸው ተዘገበ። በከተማዋ የተሰማውን ተኩስ ተከትሎ የአሜሪካ መንግስት ለዜጎቹ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ታውቋል። የተቃውሞው መነሻ የኮሚኒቲ ትምህርት ቤቶችን ወደ ሕዝብ ትምህርት ቤት ለመቀየር ከተያዘ ዕቅድ ጋር የተገናኘ መሆኑም ተመልክቷል። በተኩሱ የሞተም ሆነ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 22/2010)ሰማያዊ ፓርቲና አረና ትግራይ ሰላማዊ ሰልፎች መጥራታቸው ተገለጸ። ሰማያዊ በአዲስ አበባ፣ አረና ደግሞ በመቀሌ የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ የፊታችን እሁድና ቅዳሜ የሚካሄዱ ናቸው። የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታነህ ባልቻ ለኢሳት እንደገልጹት ‘’ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል ርዕስ የተጠራው ሰልፍ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 22/2010)በአዳማ እየተካሄደ ያለው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ በላይኛውና በታችኛው ካድሬ አጀንዳ አለመስማማት ተራዘመ። በጉባኤው የግል ስልክን ጨምሮ ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ እንዳይገባ ጥብቅ ፍተሻ ተደርጓል። እሁድ ጥቅምት 19/2010 በአዳማ ከተማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ በአንድ ቀን ይጠናቀቃል ተብሎ የተጀመረው የኦህዴድ ድርጅታዊ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 22/2010)በኢሉባቡር መቱ ከሳምንት በፊት በተነሳ ግጭት ለተፈናቀሉና በመጠለያ ጣቢያ ለሚኖሩ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ በተቋቋመ ኮሚቴ አማካኝነት የተሰበሰበ የእርዳታ ገንዘብ ከደህንነት መስሪያ ቤት በወጣ ቀጥተኛ ትዕዛዝ መታገዱ ተሰማ። ከ1500 በላይ ለሚሆኑት ለነዚህ ተፈናቃዮች የተሰበሰበው ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4…