ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸው ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ በርካቶች በተከታተሉት በዚሁ ክርክር በትራምፕና ባይደን በርካታ የሓሳብ ፍጭቶች ተነስተዋል፡፡ በተለይም በኮሮና ቫይረስ ምክንያት

Read More »

ጸያፍ ቃል የሚያወጡት በቀቀኖች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11A7/production/_114691540__114686857_mediaitem114686855.jpg በዱር እንስሳት ፓርክ ውስጥ ለዕይታ ይቀርቡ የነበሩት አምስት በቀቀኖች ጎብኚዎች ላይ ጻያፍ ቃል ማውጣት በመጀመራቸው ለዕይታ እንዳይቀርቡ መደረጉ ተነገረ። Source: Link to the Post

Read More »

መስፍን ወልደማርያም (1922-2013) -ዝክር

አንጋፋው የመብት ተሟጋችና ምሁር መስፍን ወልደማርያም በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በኮሮና ህመም ሳቢያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 19 ቀን 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዋዜማ ራዲዮ የኚህን የአደባባይ ምሁር፣ ሞጋችና አነጋጋሪ

Read More »

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የ…

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸው ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ በርካቶች በተከታተሉት በዚሁ ክርክር

Read More »

የዓለም ጤና ድርጅት ተፈጸመ የተባለውን ወሲባዊ ጥቃት እመረምራለሁ አለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11F2F/production/_114691537__114688479_mediaitem114688478.jpg የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝነን ለመቆጣጠር የተሰማሩ የእርዳታ ድርጅት ሠራተኞች ሴቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሰዋል መባሉን እንደሚያጣራ አስታወቀ። Source: Link to the Post

Read More »

ፖለቲከኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ደራሲው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9807/production/_114691983_mediaitem114691978.jpg በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ጎልተው ከሚታዩ ምሁራን መካከል አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድም የፕሮፌሰሩን ሞት ተከትሎ “የሐሳብ ልዕልና ምልክት፤ የሰላማዊ

Read More »

ከአፍሪካ በስውር ወደ ሌሎች የዓለማችን አገራት የሚወጣው አመታዊ ገንዘብ ከ50 ቢሊዮን ወደ 89 ቢሊየን ዶላር ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

አህጉሪቷ በዋናነት ገንዘቡን የምታጣው በሙስና በታክስ ማጭበርበር እና በስርቆት እንደሆነ ነው የድርጅቱ ሪፖርት ያመላከተው፡፡ አፍሪካ ይህንን መጠን ያለው ገንዘብ የምታጣው ከሌሎች ሀገራት ጋር በምታደርገው የንግድ ልውውጥ ነው፡፡ ድርጅቱ ከአምስት አመታት

Read More »

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አረፉ።

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ የሚታወቁት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በ91 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን

Read More »

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አረፉ።በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ የሚታወቁት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በ91 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።ኢትዮ ኤፍ ኤ…

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አረፉ። በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ የሚታወቁት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በ91 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያንመስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ምSource: Link to

Read More »