https://mereja.com/amharic/v2አፍሪካ ውስጥ ያለው የቻይና ኢንቨስትመንት “ከፖለቲካ ጋር የተነካካ አይደለም” ተብሏል። የተመደበው 60 ቢሊየን ዶላር ለመሰረተ ልማትና ለወጣቶች ነጻ የትምህርት እድል ለመስጠት ይውላል።…

የብአዴን አበረታች ጅምሮች!! ኢትዮጵያ ሀገራችን የተጋፈጠችውን የ27 ዓመታት የግፍና የዘረኛ አገዛዝ ከጫንቃዋ ላይ አሽቀንጥራ ለመጣል በለውጥ ማዕበል ውስጥ ትገኛለች። ለውጡ መልካም ዕድሎችን እንደፈጠረ ሁሉ፣ ተግዳሮቶችንም መደቀኑ አሌ አይባልም። ይህ ለውጥ፣ ከሁሉም በላይ፣ የዐማራውን ስቃይና ስደት የሚገታ እንደሚሆን ይታመናል። ባለፉት 27…

የዛሬው ራያ፤ የቀድሞው አንጎት አውራጃ እስከ አሸንጌ ሐይቅ ድረስ የወሎ ክፍል እንጂ የትግራይ አካል አይደለም፤ አልነበረምም! (አቻምየለህ ታምሩ) በቤተ ወያኔ መቼም እሳ ብሎ ነገር የለም። ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ቢሰብር፤ ፋሽስታዊ አገዛዛቸውን የዘላለም ርስት አድርገውት ከተግባራዊነቱ በመለስ ምንም ያልቀረውን የአገራቸውን…

(ሺሀሳብ አበራ) የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ብሄር ነው፡፡ ተወደደም ተጠላ ከብሄርተኝነት ማምለጥ መሬትን ተኩሶ እንደመሳት ይቆጠራል፡፡ ማምለጥ አይቻለም፡፡ ወንድሜ መልካሙ ተሾመ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብሄርተኝነትን ማውገዝም ሆነ ኢትዮጵያዊነትን መቃረን እኩል አደገኞች ናቸው ይላል፡፡ ልክነቱ ሚዛን ይደፋል፡፡ ብሄርተኝነት እንደ ጎሰኝነት የሚመለከቱትም ሆነ፣ ኢትዮጵያዊነትን…

(ሞረሽ፣ ከብአዴን ቤት) ሀ. ደመቀ መኮንንን መሬት ሽጧል ባዩ፤ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን የአማራ ክልል ምክትልና የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ነበር፡፡ ምክትል የቢሮ ኃላፊዎቹ ደግሞ አቶ ስማቸው ንጋቱና አቶ ደሳለኝ አምባው ነበሩ፡፡ አቶ ስማቸው ኋላ ላይ የክልሉ የገጠር ልማት…
የኦሮሞ አክራሪ ብሄረተኞችን መታገል እንጂ ማባባል አይሰራም #ግርማ_ካሳ

“ታማኝ ለጃዋር ጥሪ አቅርቧል። ጃዋር ግን ይሰማል ብዬ አላስብም። እነ ጃዋርን መለማመጡ ቆሞ፣ ኢትዮጵያን የሚል የኦሮሞ ማህበረሰብን የማቀፍ ስራ መሰራት ነው ያለበት ባይ ነኝ” ብዬ ነበር። የኦሮሞ ወጣቶችን አጋዚ ሲጨርሳቸው፣ የኦሮሞ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ቦታዎችም መሸጋገር አለበት፤ ሌላውን ባቀፈ መልኩ…

አባይ ሚዲያ ዜና ከሳምንት በላይ በአባይ የሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ላይ ተቀጥርው ሲያገለግሉ የነበሩ ሰራተኞች ከሳምንት በላይ የወሰዱትን የስራ ማቆም አድማ ማንሳታቸው ተገለጸ።  በሃይል ማመንጫ ግድቡ ተቀጥረው ሲሰሩ የነበሩ ሰራተችኞች ወደ ስራቸው ዳግም ለመመለስ ከግድቡ ፕሮጀክት ሃላፊዎች ጋር ውይይት ሲያደርጉ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 28/2010) በሊቢያ ትሪፖሊ በእስር ቤት የነበሩ ከ400 በላይ እስረኞች ከእስር ቤት ማምለጣቸው ተሰማ። ለእስረኞቹ ያመለጡት በከተማዋ  ትሪፖሊ በተቃዋሚ አንጃዋች መካከል ከፍተኛ የተኩስ  ልውውጥ መከሰቱን ተከትሎ ነው ብሏል ቢቢሲ በዘገባው። የእስር ቤት ጠባቂዎቹ ለደህንነትቸው በመስጋት ሲሸሱ እስረኞች ደግሞ የእስር…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 28/2010) አንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተመለሰ። ድርጅቱ በምርጫ 97 ቅንጅት የአዲስ አበባ ምክር ቤትን ሙሉ በሙሉ ሲያሸንፍ ወደ ፌደራል ከተዘዋወሩ ተቋማት አንዱ ነበር። በምርጫ 97 የአዲስ አበባ ምክር ቤት በቅንጅት ሙሉ በሙሉ መያዙን ተከትሎ በርካታ…