አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል ዛሬ በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል። ታቦታትም ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህር ይወርዳሉ፡፡ ታቦታት ማደሪያቸውን በጥምቀተ ባህር አድርገው በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬና ሌሎች…

አዲስ አበባ፣ጥር 10፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለእርሻ አገልግሎት የሚውል አሽከርካሪ አልባ ትራክተር ይፋ አድርጋለች። የቻይና መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን በነደፈው የሰባት ዓመት ዕቅድ መሰረት የተለያዩ  የቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያዎች መሰል ምርቶችን የማምረት ሃላፊነት ተሰጥቷቸዋል። በዚህም መሰረት ዋይ ቲ ኦ የተሰኘው…

(Wubshet Mulat) ******** አልጣሽ ፓርክ ወደ ፌደራል መንግሥት የዞረው በ2006 ዓ.ም. ነው። ከዚያ በፊት በአማራ ክልል ሥር ነበር። ለምን ወደ ፌደራል እንደተዛወረ በቂም አሳማኝም መረጃ የለም። ፓርኮች በፌደራል መንግሥት ሥር እንዲተዳደሩ የሚደረግበትን መሥፈርትም አያሟላም። (አዋጅ ቁጥር 541/1999 አንቀጽ 4ን ይመልከቱ!)…

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ5 ሚሊየን ብር ወጪ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ ሊያከናውን ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ መንግስትና የግል ባለሃብቶች አጋርነት የሚተገበሩ ስድስት የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናታቸው ተጠናቆ ለጨረታ ሊቀርቡ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ተሾመ ታፈሰ እንደገለጹት÷ በኃይል አቅርቦት ከተለዩ 13 ፕሮጀክቶች መካከል ስድስቱ…

(የሺሀሳብ አበራ) አሁን ሀገሪቱ ያለችበት ሁኔታ ከ1966 ቱ አብዮትም ሆነ ከ 1983 ቱ የለውጥ ጊዜ ሁሉ የከፋ ነው፡፡ ሃገሪቱ ፈርሷ በሌላ ቀለም እንድትሰራ በመዋቅር ደረጃ እየተሰራ ነው፡፡ …. ከትህነግ በስተቀር ሌሎቹ ሶስት አጋር ፓርቲዎች ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ገብተዋል፡፡ .. ደኢህዴን…

Ethiopia is the only African nation that owns ancient literary heritage and script but Ethiopian cinema industry is a recent phenomenon. The film industry bloomed following the theater and covers political, social and economic times in Ethiopia. The in…

(Ayalew Menber) ይህ ከታች የተያያዘው ደብዳቤ የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች በሶማሌ ክልል በነበረው የሁለቱ ብሔረሰብ ረብሻ ስለተቸገሩ ከጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተዛውረው በነበረው ባለፈው ዓመት ለደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡበት ደብዳቤ ነው። ከኦሮኛ ክልል የቡሌ ሖራ ዮኒቨስቲ የተፈናቀሉ የአማራ ተማሪዎች አይደለም ከዩኒቨርሲቲያቸው ከከተማቸው ከባህር ዳር…
የዜግነት ፖለቲካ ይሰራል፣ አሸናፊም ነው- ምላሽ ለአብኖች – ግርማ_ካሳ

ዋልታ ከአብን ም/ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላና ከሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊው አቶ ክርስቲያን ታደለ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ፣ ሁለቱንም ክፍሎች አደመጥኩ። ወደ ቃለ መጠይቆቹ ይዘት ከመግባቴ በፊት ስለ ዋልታ ጋዜጠኛው ትንሽ ማለት ፈለኩ። የቤት ስራውን በደንብ ሳይሰራ የመጣ ነው የሚመስለው። ያ…

(ግርማ በላይ) ዕድ ለቢሱ አማራ አሁንም በአዲሱ መንግሥት ከሥራና ከመኖሪያ እየተፈናቀለ እንደሆነ ከሚሰሙ እጅግ በርካታ ሮሮዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ይቺ “ተራው የኛ ነው!” የሚሏት ወያኔያዊ ፈሊጥ የኢትዮጵያን ኅልውና ክፉኛ እየተፈታተነች ትገኛለች፡፡ የወያኔን የውድቀት መንስዔ ያላወቁና ማወቅ ያልፈለጉ አንዳንድ ወገኖች “ኢትዮጵያን የሚጠብቅ…

ኦነግና ጽንፈና የኦሮሞ አክራሪዎች በስፋት በሚንቀሳቀሱበት በደቡብ ኦሮሞ ክልል ከሚገኘው ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ፣ እዚያ ባሉ የኦሮሞ አክራሪ ጽንፈኞች ተፈናቅለው የመጡ ተማሪዎች፣ ለደህንነታቸው ሲሉ ወደ ቡሌ ሆራ መመለስ እንደማይፈለጉ በመገልጽ ትምህርታቸውን በሰላምና በመረጋጋት መማር ወደ ሚችሉበት ሌሎች ተቋማት እንዲመደቡ መጠየቃቸው ይታወሳል።…
ስለ ዜግነት ፖለቲካ ኦባንግ ይናገር!

ስለ ዜግነት ፖለቲካ ኦባንግ ይናገር! ዜጋን የሚያውቀው ኦባንግ ነው። ስለ ዜግነት ፖለቲካ ኦባንግ ሜቶ ይናገር! ጋምቤላ ስለሆኑ አይደለም። ጎንደር የሚገኙትን ከወልቃይት የተፈናቀሉ አማራዎች ሄዶ አይቷል። በወልቃይት አማራ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ሰቆቃ እንዲህ ፍዝዝ ብሎ አዳምጧል። የቡድኑ አባላት ስቃዩን ሲሰሙ እንባቸው…