አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር ዓብይ አሕመድ በዛሬው ዕለት  ከሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት ጋር ተገናኝተዋል። የሪፐብሊክ የጥበቃ ኃይል የአገሪቱን ህገ መንግሥትና ህገ መንግስታዊ ስርዓት ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል በአዲስ የተቋቋመ የደህንነት መሳሪያ አካል መሆኑ ተገልጿል። የሪፑብሊክ የጥበቃ ኃይል አባላት…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኒዢያ ሱዳ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታን ተከትሎ በደረሰ የሱናሚ አደጋ በትንሹ የ168 ሰዎች ህይወት  ማለፉ ተነግሯል። በአደጋው ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ 745 ሰዎች ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት መድረሱንም የአካባቢው የመንግስት ባለስልጣናት አስታውቀዋል። በሱናሚ አደጋው…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ ተግባር ላይ በዋለው የምህረት አዋጅ መሰረት በአምስት ወራት 800 ሰዎች ወንጀላቸው ሙሉ ለሙሉ እንደተሰረዘላቸው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የጠቅላይ አቃቤ ሕግ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በድብቅ በመንቀሳቀስ ሰዎችን ሲገድሉና ሲያስገድሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የኦሮሚያ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ብሄራዊ የመረጃ እና የደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል በዛሬው እለት ስድስት…

ህወሓት – ጨቋኝ ቡድን ወይስ ወራሪ ጠላት? 1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላት አንድ መንግሥት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ14፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ለ500 አርሶ አደሮች ቡናን ወደ ውጭ ለመላክ የሚያስችል ፍቃድ መስጠቱን አሰታወቀ። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለአርሶ አደሮቹ በውጭ ገበያው ላይ ለመሳተፍ  የሚያስችል ፈቃድ  የሰጠው አዲሱ የቡና ንግድ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ ነው ተብሏል። ማሻሻያው…

https://tracking.feedpress.it/link/17593/10929807/amharic_4f51b25c-88e3-4b35-9387-708a9f15574b.mp3የአውሮፓውያኑ 2018 ለስንብት ተዳርጎ በ2019 ሊተካ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ባለፉት 12 ወራት  SBS የአማርኛው ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች ካነጋገራቸው እንግዶቹ ውስጥ የተወሰኑትን ቀንጭቦ ያቀርባል። የቀድሞው የኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሐ ደስታ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀና ጋዜጠኛ ኤልያስ አማረ፤ የኢትዮጵያና ኤርትራን…

—————– ሸንቁጥ አየለ —————- ደምስ በለጠ ዝም ብሎ አልሞተም:: በታላቅ ተጋድሎ ዉስጥ ሳለ ስለ ህዝቡ ተሰዋ እንጅ ! የተጀመረዉን ተጋድሎ ጀግኖችን በመመረዝ: በመግደል እና በመሰወር ማቆም አይቻልም:: ትግሉ ወደ ህዝቡ እጅ ገብቷል እና:: ትግሉን ወደ ህዝብ እጅ እና ልብ ያስገቡት…

አቶ በረከትና አቦይ ስብሃት ሃሳብ ክፉኛ ተተቸ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜና እሁድ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሃገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በተካሄደው ውይይት በአቶ በረከት ስምኦንና በሌሎች ምሁራን የመነሻ ፅሁፍ የቀረበ ሲሆን የአቶ በረከትና የአቦይ ስብሃት ሃሳብ ጠንካራ ትችትና ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡በዚህ ውይይት…