(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 2/2011)ከጌዲዮ የተፈናቀሉ ዜጎች ሞትና ሰቆቃ እየከፋ መምጣቱን ተፈናቃዮቹ ገለጹ። ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት በየቀኑ 4ና 5 የሚሆኑ ሰዎች ህይወታቸው እያለፈ ነው። ከችግሩ አስከፊነት የተነሳ የሞቱትን ሰዎች የመቅበር አቅም ስለሌለ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ነው አስከሬኖቹን እየሰበሰበ የሚቀብረው ብለዋል ተፈናቃዮቹ። ምክትል ጠቅላይ…

ፈተናው በዛብህ (fetenaw09@gmail.com) ማጠቃለያ ይህ ጽሑፍ በዋናነት ሁለት ዐብይ ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣቸው ያሳስባል። የመጀመሪያው ጉዳይ፣ ሊካሄድ በታቀደው የአራተኛው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ መረጃ የመሰብሰብ ሥራ ላይ ታብሌት መጠቀም በተበከለ ሁኔታ ውስጥ ለሚካሄድ ቆጠራ በጭራሽ ፈውስ ሊያመጣ እንደማይችል ማመላከት ነው። የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ…

ይኄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) በቅድሚያ በትናንትናው ዕለት ሕይወታቸውን ላጡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሣፋሪዎች በግሌ የተሰማኝን ሀዘን መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሆነ ሕዝቦቹን ከተመሳሳይ አደጋ ይጠብቅልን፡፡ አደጋው ሸርና ተንኮል ካለበት እግዚአብሔር የመጨረሻውን ፍርድ ይስጥ፡፡ አሁንስ ይብቃን፡፡ ፖለቲካው በየቀኑና…

ትናንት ከወደቀው አውሮኘላን የተረፉት ለመሳፈርም ትኬት የቆረጡትን፤ጎደኞቻቸውንም ያጡትን አግኝተናቸዋል። በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠበቃም ህይወቱ ከተረፈው መካከል አንዱ ነው ሙሉ ወሬውን ስሙት

በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥር አንድ የሆነው የመፈለጊያ ድረገፅ ጎግል/google.com/ እለቱን በትናንቱ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን እያሰበ ነው። በቀን 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ጊዜ የሚጎበኘው ድረገፁ በመረጃ መፈለጊያ የፊት ገፁ ላይ ጥቁር ሪባን በማስቀመጥ የአደጋው ሰለባዎችን በማሰብ…

በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥር አንድ የሆነው የመፈለጊያ ድረገፅ ጎግል/google.com/ እለቱን በትናንቱ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን እያሰበ ነው። በቀን 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ጊዜ የሚጎበኘው ድረገፁ በመረጃ መፈለጊያ የፊት ገፁ ላይ ጥቁር ሪባን በማስቀመጥ የአደጋው ሰለባዎችን በማሰብ…
በሕግ አምላክ እንጂ በጉልበታችሁ አምላክ ይባል ወይ?!

https://haratewahido.files.wordpress.com/2019/03/reporter-amharic-cartoon.jpg ራስ ወዳድነት፣ ጥጋብና ማናለብኝነት አየሩን እየናኙት፣ እንዴት የነገዋን ዴሞክራሲያዊት አገር ማለም ይሞከራል? በሕግ አምላክ! የጋራ የኾነች አገርን እንደ ቅርጫ ዕጣ መጣጣል በታሪክ እና በትውልድ ያስጠይቃል፤ ኹሉንም ነገር “የእኔ ብቻ ነው” ማለት አያዋጣም፤ ያገኛትን እየተጎራረሰ ዘመናትን የተሻገረ ሕዝብን በኮንዶሚኒየም ምክንያት…