አሸባሪነትን ለመዋጋት ፔንታጎን ከኢትዮጵያ መከላከያ ጋር በትብብር እየሠራ ነው

አሜሪካ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የልምምድና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቀሶችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጓን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። ይህ ድጋፍ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን

Read More »

ፌዴራል ፖሊስ የራሱ ሄሊኮፕተር እንዲኖረው ጠየቀ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በሲሲቲቪ እና በድሮን የታገዘ የጸጥታ ጥበቃ ስራዎችን ሊያከናውን መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለህዝብ ጥያቄ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚስያችሉ ቴክኖሎጂዎችን ሊጠቀም መሆኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ለህዝብ ጥያቄ ፈጣን ምላሽና አገልግሎት

Read More »

ተማሪዎቹ ከታገቱ ከ300 ቀናት አለፉ!

የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ተቋማት፣ የሴቶች ማህበራትና ድርጀቶች እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግስት ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ በታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ግልፅ መረጃ እንዲሰጥ ግፊት እያደረጉ አይደለም ተብሏል። በዛሬው (ማክሰኞ) ዕለት ተማሪዎቹ

Read More »

በብዛት እየተመረቁ የሚወጡት ወጣት ሀኪሞች ሥራ ማግኘት አልቻሉም

https://gdb.voanews.com/64C1754F-4C31-4D31-A53F-2AB3C32BBA0F_cx0_cy3_cw0_w800_h450.pngከፍተኛ የሀኪሞች እጥረት ካሉባቸው ሀገሮች አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ የህክምና ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሀኪሞች ተመርቀው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉና አንዳንዶቹም ተስፋ ቆርጠው ሥራ ለመቀየር መገደዳቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው የ2012 ዓ.ም ተመራቂ

Read More »

የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ፦ ያለፉ ጉባዔዎች ግምገማ

https://gdb.voanews.com/D308A9EB-D9B6-4CB6-A938-9CDFDAF22245_w800_h450.jpgየዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ ምርጫ ሂደት በይፋ ተጀምሯል። የቅድሚያ ድምፅ አሰጣጥ እየተካሄደ ነው። ለዋናው የምርጫ ዕለት የቀሩት ሰላሣ አራት ቀናት ብቻ ናቸው። ባለፈው ወር መጨረሻ የተካሄዱት የሁለቱ አውራ ፓርቲዎች /የሪፐብሊካኑና የዴሞክራቲክ/

Read More »

የችሎት ዘገባ

https://gdb.voanews.com/496F7417-D843-480F-8B91-6B6FFBAEC19B_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpgየባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ ሊቀመንበር አቶ እስክንድር ነጋና ሌሎች ሦስት ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። አምስተኛ ተከሳሽ በ30 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነላቸው። ፍርድ ቤቱ ልዩ ልዩ ትዛዞችን ሰጥቶ

Read More »

ም/ከ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር ጋር በኢሬቻ በዓል አከባበር ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር ጋር በኢሬቻ በዓል አከባበር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በድምቀት የሚከበረው የኢሬቻ በዓል ዘንድሮ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት

Read More »

በቤንሻንጉል ክልል በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ተወገዙ

https://gdb.voanews.com/9102800F-528F-49FF-A491-136947325CB0_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpgየዜጎችን ጥቃት ለመከላከል ህጉ በሚፈቅደው ልክ ከፌዴራል እና ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ገለፀ። በቤንሻንጉል ክልል ባሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ በተደደጋጋሚ የሚፈፀመው ጥቃት

Read More »

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት ምርጫ ጉዳይ

https://gdb.voanews.com/A713229E-17B5-4931-9762-A35BE17EE543_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpgዓለም መላ ትኩረቱን በአሜሪካው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ባደረገበት በዚህ ጊዜ፣ በአፍሪካም አንድ ቁልፍ ለሆነ የኃላፊነት ቦታ የሚደረገው ምርጫ አወዛጋቢ እየሆነ ነው፡፡  በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት የአፍሪካው ፖለቲከኛ ሙሳ ፋኪ መሃማት

Read More »