(ኢሳት ዲሲ–ጥር 13/2011)የአሜሪካ መንግስት በሶማሊያ በአልሻባብ ይዞታዎች ላይ የሚያደርሰውን የአየር ጥቃት አጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ። በሳምንቱ መጨረሻ በአልሻባብ ላይ በተሰነዘረ የአየር ጥቃት 52 ታጣቂዎች ተገድለዋል። አሜሪካ ባሳለፍነው የምዕራባውያኑ ዓመት 2018 ብቻ 47 የአየር ጥቃት ማድረሷም ተመልክቷል። አልሻባብ ባለፈው ሳምንት በኬንያ ናይሮቢ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 13/2011)የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በአልሻባብ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረሱን መንግስት አስታወቀ። አልሻባብ 50 የኢትዮጵያን መንግስት ወታደሮች ገደልኩ ባለ ማግስት የወጣው የኢትዮጵያ መንግስት መግለጫ 66 የአልሻባብ ወታደሮች መገደላቸውን ያትታል። ከሶማሊያ መንግስት ጦር ጋር በጥምረት ተካሄደ በተባለው በዚሁ ጥቃት ከኢትዮጵያ መንግስት…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 13/2011)ባለፈው ሳምንት የጸደቀው የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ የጋምቤላ ነዋሪዎችን ለአደጋ የሚያጋልጥ ነው በሚል ተቃውሞ ተነሳ። የአኝዋክ ተወላጆች የመኖር ህልውናችንን አደጋ ላይ የሚጥል አዋጅ ነው ሲሉ በምሬት በመቃወም ላይ ናቸው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው  የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአኝዋኮች ህልውና…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 13/2011)በሶማሌ ክልል ለውጥ ቀልባሾች እያንሰራሩ መሆናቸው ተገለጸ። ከቱርክ ኢስታንቡል ጂጂጋ ድረስ የተዘረጋው የቀድሞ ካቢኔ አባላት ኔትወርክ አዲሱን አመራር ለመጣል እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ የኢሳት የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል። ሰሞኑን  ጅጅጋ ላይ ቦምብ ለማፈንዳት የታቀደውን የክልሉ የጸጥታ ሃይል ማክሸፉም ታውቋል። ከሀገር የኮበለሉት…
የአዴፓ እና ህወሃት”እርቅ” ይሰምራል?  (ከመስከረም አበራ)

መስከረም አበራ ህወሃት አንጉቶ የጋገረው ኢህዴን ፈጣሪው ህወሃት ሁን ያለውን ሁሉ እየሆነ ሰላሳ አምስት የታዛዥነት ዘመናትን አሳልፏል፡፡ኢህዴን መነሻው የወቅቱን የሃገራችንን ፖለቲካ ቀልብ ስቦ ከነበረው ኢህኣፓ ነው፡፡ኢህአፓ ደግሞ ህወሃቶች ማኒፌስቶ እንኳን ሳይፅፉ ታጋይ ነን የሚሉ ልሙጥ ፖለቲካኞች መሆናቸውን እየጠቀሰ ከመናቅ አልፎ…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሮማው ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ባለፈም ከቫቲካን ዋና አስተዳዳሪ ካርዲናል ፔትሮ ፓሮሊን ጋርም ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያና በቫቲካን…