አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከአምስቱ ሃያላን ሃገራት ጋር ወደ ገባችው የኒውክሌር ስምምነት ልትመለስ እንደምትችል ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራቅጭ ኢራን በፈረንጆቹ 2015 ለገባችው የኒውክሌር ስምምነት ሙሉ በሙሉ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ )ለ2022 የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ከሌሴቶ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ይጫወታሉ፡፡ ዋልያዎቹ የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን 10 ሰዓት ላይ በርካታ ደጋፊዎች በተገኙበት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ብሄራዊ…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የውጭ ሃገር ዜጎችን ኢላማ ባደረገ መልኩ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት አወገዘ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም…
የብቻ ቤተ ክህነት የሚለው ጥያቄ ማቋቋም ቤተክርሲያኒቱን ወደፊት ሊያፈራርስ የሚችል አደገኛ አካሄድ ነው : መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን

VOA : ሰሞኑን አከራካሪ በሆነው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ማቋቋም ጉዳይና ወቅታዊ ሁኔታ እንዲወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ለሐሙስ ተጠርቷል ተብሏል። በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በመዳከሙ፣ የካህናት እጥረት በመፈጠሩና ፤ በኦሮምኛ ቋንቋ የሚቀድስና የሚያስተምር አገልጋይ በበቂ…

ጠሚሩ ከተጋበዙ በቅዱስ ሲኖዶስና በኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ይሸመግላሉ ተባለ VOA : ለሁለት ተከፍሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወደአንድ እንዲመጣ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሁንም ለመሰል የሰላም ሚና ዝግጁ መሆናቸውንም ቃል አቀባያቸው…

ባለፉት 28 ዓመታት ለደቡብ ክልል ከሲዳማ ውጭ የሌላ ብሄር ተወላጅ በርዕሰ-መስተዳደርነት ሲሾም አቶ ርስቱ ይርዳው ከአቶ ኃይለማርያም ቀጥሎ ሁለተኛ ሰው ሆነዋል። ሌላ ምርጫ እስካልተካሄደ ክልሉን የሚመራው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ በመሆኑ አዲስ ነገር አይፈጠርም ሲሉ የፖሊቲካ ሣይንስና የዓለም…