አዲስ አበባ፣ ጥር16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ያንግ ሀንግጁን ያሰረችበት ጉዳይ እንድታስረዳ አውስትራልያ ጠየቀች፡፡ የአውስትራልያና ቻይና ጥምር ዜግነት ያላቸው ያንግ ሀንግጁን ባሳለፍነው ሳምንት ከኒውርክ ወደ ደቡብ ቻይና ጉዋኝዡ ከተማ እንዳቀኑ በዚያው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአውስትራልያ ባለስልጣናት ገልጸዋል፡፡ የአውስታራልያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

አዲስ አበባ፣ጥር 16፣ 2011 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአውሮፓ ካውንስል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ተስክ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቤልጂየም የሚያደርጉትን የስራ ጉብኝት በይፋ ጀምረዋል ። በጉብኝታቸው መጀመሪያም ከአውሮፓ ካውንስል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ተስክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የጋራ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በዛሬው እለት በይፋ በአምቦ ከተማ የእርቅ ስነ ስርአት ፈጽመዋል። የኦሮሞ አባ ገዳዎች ያዘጋጀው የእርቅ ስነስርአቱ በአምቦ ከተማ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በእርቅ…

አዲስ አበባ፣ጥር 16፣ 2011 (ኤፍቢሲ) በትግራይ ክልል የሚፈፀሙ የመንግስት ስራዎች በጥናት፣ ምርምርና ቴክኖሎጂ ተደግፈው የሚከናወኑ መሆናቸውን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። የትግራይ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 14 ተኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በመቐለ እየተካሄደ ነው።…
በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት

በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት በምሥረታ ላይ በሚገኘው የአማራ ሚዲያ ጉዳይ በመስራች ኮሚቴው እና በአቶ ሙሉቀን ተስፋው መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በተመለከተ ጥር 03/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ውይይት ተደርጓል፡፡ ውይይቱ ከቀኑ 8፡00-12፡00 የተደረገ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አባይ ኢንዱስትሪያል ልማት ማህበር ደጀን ከተማ ላይ የሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የውል ስምምነቱ ሥነ ስርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል የተካሄደ ሲሆን÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

Presented by Arada Cinema Produced by Charda Film Production and ABD Film Production Written and Directed by Abdissa Mitiku Cast members include Elias Sahffi, Mulualem Getachew, Mekonnen Leake, Kalikidan Tameru, Eyob Dawit Andinet Ayalew, Samuel Kas…

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2011 (ኤፍቢሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በስዊዘርላንዳ ዳቮስ በመካሄድ ላይ ባለው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ  በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ ትብብር ዙሪያ ሰፊ ገለፃ አድርገዋል። ሚኒስትሩ በትናንናው ዕለት  በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግር በአፍሪካ ቀንድ የሰላም…