አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት  ማኪ ሳል ጋር በሪያድ ተወያዩ። መሪዎቹ በውይይቱ በሁለትዮሽ እና በአህጉር አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳዑዲ እየተካሄደ በሚገኘ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ እየተሳተፉ እንደሚገኝ…

የሰገን ዞንን እንደገና ለማዋቀር የተወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ ነዋሪዎች ነቀፋም ድጋፍም እየገለጹ ነው ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን በ2003 ዓ/ም ኮንሶ፣ ደራሼ፣ አማሮ፣ ሰገን ከተማ/ጉማይዴ/፣ ቡርጂ እና አሌን በማጣመር ከተመሰረተ በሁዋላ አልፎ አልፎ…

https://gdb.voanews.com/A558BEEB-53D1-4B84-85C0-55A9AD491EBA_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpgየኬንያ ሰሜን ምሥራቃዊ ክፍለ ግዛት ወረዳዎች አመራሮች በዚህ ሳምንት ስብሰባ አድርገው ላለፉት በርካታ ዓመታት አካባቢውን ሲያሸብር የኖረውን የሶማሊያ ነውጠኛ ቡድን አልሸባብ ጋር ለመዋጋት ቃል ተገባብተዋል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ኡሙድ ኡጅሉ ኢበቡና አንኳያ ጃክን የንቅናቄው ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። ንቅናቄው አዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር የመረጠው የቀድሞው የጋህዴን ሊቀመንበርና ምክትላቸው አቶ ጋትሏክ ቱትና አቶ ስናይ አኩዌር…

https://gdb.voanews.com/6F154275-1C29-4DCF-B9A9-3A0A8D542459_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpgበምሥራቃዊ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፖብሊክ ያለው ሁከት የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የተያዘውን ጥረት እያደናቀፈ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የደስታ መግለጫ አስተላለፉ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መመረጥን ተከትሎ ባወጡት መግለጫ ነው የእንኳን ደስ ያሎት መልእክት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጥን ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡ በውድድሩም 1050 አባላት ድምፅ የሰጡ ሲሆን፥ ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጥ 419 ድምፅ በማግኘት የንግድ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ እና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ አብረው ለመስራትና ወደ ውህደት የለመሸጋገር የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ፓርቲዎቹ አብረው ለመስራትና ወደ ውህደት የለመሸጋገር የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት ነው በአዲስ አበባ ከተማ መፈራረማቸውን ዓረና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የኮድ ሶስት ሚኒባስ 8 ሺ 100  አሽከርካሪዎች ድንበር በመተላለፍ ከሶስት ሚሊዬን ብር በላይ መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ትራንስፖር ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የትራንስፖርት ስምሪትና ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ ቢኒያም ሃይሌ…

የኦጋዴን ነጻ አውጪ አንድ ባለስልጣን ለመገንጠል ሕዝበ ውሳኔ ተፈቅዶልናል የሚለውን መግለጫ ያስተባበሉት ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት ለሃገርና ለምስራቅ አፍሪካ ብሄራዊ ጥቅም ተባብረው ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አደረጉ