በተለያየ ጊዜ ተቃውሞው የበረታበት አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ስልጣን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ ዛሬ በቢሮው መግለጫ የሰጠው ሀይሌ ላለፉት ሁለት አመታት አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑን ሲመራ እንደቆየ ገልፆ፣ በእነዚህ አመታት ውስጥ የተለያዩ ከበድ ያሉ ችግሮችን ከስራ አስፈፃሚው ጋር በመሆን ሲፈታ እንደቆየ አስረድቷል፡፡ ‹‹በተለያዩ ወቅቶች የፌዴሬሽናችንን…

https://gdb.voanews.com/5C671074-4CD0-4593-B6A5-144DC66C2692_cx0_cy3_cw0_w800_h450.jpgባለፈው ወር ቱርክ ኢስታንቡል በሚገኘው የሳዑዲ ዓረብያ ቆንስላ የተገደለውን ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ አሟሟት የሚመለከተውን የድምፅ ቅጂ ሃገራቸው ማዳመጧን የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ተናገሩ።

በመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) የተፈፀሙ ሙስናዎችን በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ጋዚጣዊ መግለጫ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ከሰጡት መግለጫ ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል #አዲስ_አበባ_ወይስ_ጓንታናሞ (#Getu_Temesgen) ===================================== አዲስ አበባ ውስጥ 7 ግፍ የሚፈፀምባቸው ድብቅ እስር ቤቶች ተገኙ…

ከእዚህ በታች የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ  ዛሬ ህዳር 2/2011 ዓም የሰጡትን  መግለጫ  በ ሁለት  ቪድዮዎች ያገኛሉ። ቪድዮ 1  በሰበአዊ መብት ላይ ይደረግ የነበረው ን ጥሰት ወንጀል አስመልክቶ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ የሰጡት መግለጫ።ቪድዮ ምንጭ = ኢቢሲ -EBC ቪድዮ 2  በብረታ…
ሰበር ዜና ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ከኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት በገዛ ፍቃዱ ለቀቀ

ሰበር ዜና ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ከኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት በገዛ ፍቃዱ መልቀቁን ለመረጃ ቲቪ የደረሰው መረጃ ጠቁሟል። በምትኩ በጊዜያዊነት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ ተተክታለች። ዝርዝሩን በመረጃ ቲቪ ዜናዎች ላይ ይጠብቁ።mereja TV    

https://tracking.feedpress.it/link/17593/10761305/amharic_4e37e29f-2910-472e-b034-c794a7038e56.mp3ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፤ የወልቃይትና ጠገዴን የማንነት ጥያቄ ከትግራይ ብሔራዊ ክልል መስተዳደር እስከ ኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ድረስ ካቀረቡ የኮሚቴ አባላት መካከል አንዱ ናቸው። በሳቢያውም ሕይወታቸው ለአደጋ ተጋልጧል። ለእሥራትም ተዳርገውበታል። ከእሥር የወጡት በአዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስተዳደር ነው። ስለምን የወልቃይትና ጠገዴን…

የኢትዮጵያ መንግስት ሕግ እና ሥርዓት ማስከበር ለምን ተሳነው?  በሚል ዙሪያ የተደረገ ውይይት ዶ/ር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒሥትርነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በየአካባቢው የሚደረጉ በአብዛኛው ብሔርን ምክንያት ያደረጉ ግጭቶች እየተባባሱ መጥተዋል። ቀደም ሲል በተለያዩ ምክንያቶች ጎላ ብለው መታየት ያልቻሉ ጥያቄዎች በአሁኑ ወቅት…