የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ዛሬ ታሕሳስ 5, 2011 ከጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው የተወያዩት ከ30 በላይ የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮች ኢትዮጵያ ባለፉት ወራት በእርሳቸው አመራር ስር ያስመዘገበችውን ለውጥ በጥሩ ጎኑ እንደሚመለከቱት ገለፁ። በተለይም የፖለቲካ ምህዳር መስፋትና የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ዙሪያ…

(ዘ-ሐበሻ) ነገ ታህሳስ 6 እና ከነገ ወዲያ ታህሳስ 7 በመዲናችን አዲስ አበባ ሊካሄዱ የነበሩት ሕዝባዊ ሰልፎች መራዘማቸው ተገለፀ፡፡ የሰልፎቹ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በየፊናቸው ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የነገ ቅዳሜውን ሰልፍ የጠሩት የቄሮ ፊንፊኔ ኮሚቴ አባላት የነበሩ ሲሆን ሰልፉን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ…
ፕሬዝዳንት ኢሳይስ ኬንያ ገቡ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 5/2011) በኢትዮጵያ፣ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች መካከል የተጀመረው የሶስትዮሽ የምክክር መድረክ አካል የሆነ ጉብኝት ለማድረግ ትላንት ሞቃዲሾ የነበሩት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይስ አፈወርቄ ዛሬ ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል።           ወደስልጣን ከወጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶማሊያን የጎበኙት አቶ ኢሳያስ አፈወርቄ፣ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሚስተር መሃመድ…
ቱባቱባ የቀድሞ ባለስልጣናትን ወደ አንድ ቦታ መሰብሰብ ይገባል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 05/2011) በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት አልበኝነት መልክ ለማስያዝ ቱባቱባ የቀድሞ ባለስልጣናቱን ወደ አንድ ቦታ መሰብሰብ እንደሚገባ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አሳሰቡ። የትግራይ ህዝብም በውስጡ የበቀሉትንአረሞች እየሰማ የነርሱ መሸሸጊያ ሊሆን አይገባም ያሉት ፕሮፌሰርር መስፍን ወልደማርያም ሌላውም ህዝብ የትግራይን ህዝብ ከህዉሃትለይቶ…
Ethiopia Sets 2022 for Nile Dam’s Completion Amid Delays

Ethiopia’s controversial Nile River dam will not be completed until 2022, more than four years behind schedule, because of possible defects with the hydro-electrical plant’s equipment, an official said Thursday. Dec. 13, 2018 Ethiopia Sets 2022 for Nile Dam’s Completion…
ማንነትን ማክበርና ማስከበር የልዩነት ግንብን መገንባት አይደለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ /2011) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ማንነትን ማክበርና ማስከበር አጥር ማጠርና የልዩነት ግንብ መገንባት አይደለም ሲሉ ገለጹ። በጎንደር በተካሄደውና በአማራና ቅማንት ማህበረሰብ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሚመክረው መድረክ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት መሪዎች ከማለፋቸው በፊትየማያልፍ  ጠባሳ ለትወልዱ ጥለው…
የሃይማኖት አባቶች ጎሰኝነትን ከማራገብ እንዲቆጠቡ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 5/2011) የሃይማኖት አባቶች ጎሰኝነትን ከማራገብ እንዲቆጠቡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝዳንቱ አቶ ለማ መገርሳ ከሃይማኖትአባቶችና ምሁራን የተውጣጣውን ስብስብ ባነጋገሩ ጊዜ  በአንዳንድ አካባቢዎችመጽሀፍ ቅዱስ በአንድ እጃቸው በሌላኛው ደግሞ የጎሳ ፓለቲካን የሚያቀነቅኑ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አስቸግሮናል ሲሉ ገልጸዋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 5/2011)የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሃገሪቱ እየታየ ያለውን አለመረጋጋትና ግጭት ለማስቆም በሚል በመላ ኢትዮጵያ የሰላምና የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ጀመረች። በመላ ሀገሪቱ 52 አህጉረ ስብከት የሚዳረሱበት ይህው የሰላምና የወንጌል ዘመቻ ለአንድ ወር የሚካሄድ መሆኑ ታውቋል። ወደ ተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የተሰማሩት…

https://gdb.voanews.com/667440BB-CEA4-4C95-9562-85C3C8624724_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpgባለፈው ሣምንት ከአባቷ ጋር ከሜክሲኮ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ያለ ፈቃድ ስታቋርጥ በድንበር ጠባቂ ዘቦች ተይዛ የታሠረችው የ7 ዓመት ሕፃን ሕይወቷ ማለፉን፣ የፌዴራሉ የፍልሰተኞች ጉዳይ ባለሥልጣናት አረጋገጡ።

https://gdb.voanews.com/6AD4CE08-FC69-47D1-80A8-7C35A1DDF1E7_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpgየሶማልያ ሞሐመድ ዐብዱላሂ ሞሐመድ /ፋርማጆ/ እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ፣ በሞቃዲሾ ለሁለት ቀናት ያደረጉትን የምክክር ስብሰባ ዛሬ ማጠናቀቃቸውን በጋራ ያወጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያስረዳል።