የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮናቫይረስ ውስጥ

https://gdb.voanews.com/B97F62DA-FAF4-4C64-840A-798D38852957_w800_h450.jpgየአፍሪካ አየር መንገዶች ከኮሮናቫይረስ ሳቢያ የተጣለው የትራንስፖርት ገደብ ካደረሰባቸው ጉዳት ለማገገም ከሦስት ዓመታት በላይ እንደሚወስድባቸው የአየር ትራንስፖርት ኢንደስትሪው ውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል፡፡ የዚያኑ ያክልም፣ በዓለምቀፉ ቀውስ፣ እየተንገታገተ ያለው ኢንደስትሪ፣ ራሱን በአዲስ

Read More »

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውትበታል።ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር)…

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውትበታል። ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸው የውስጣዊ ፈተናዎቹ ትልቅ ማሳያ

Read More »

ምርጫ ቦርድ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውበታል

[ዋዜማ ራዲዮ] የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውትበታል። የዋዜማ ምንጮች እንድሚሉት ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸው የውስጣዊ ፈተናዎቹ ትልቅ ማሳያ ተደርጎ

Read More »

የኢዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ “አገራችንን ከቀውስ ለመታደግ ሁሉን አቀፍ የእርቅና የሽግግር መንግስት መመስረት አለበት” የሚል አቅጣጫ መያዙን ፓርቲው አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስ…

የኢዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ “አገራችንን ከቀውስ ለመታደግ ሁሉን አቀፍ የእርቅና የሽግግር መንግስት መመስረት አለበት” የሚል አቅጣጫ መያዙን ፓርቲው አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

Read More »

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸውን ሊያካሂዱ ነው፡፡ ትራምፕና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ባይደን ሌሊት ከሚያካሂዱት የገፅ ለገፅ

Read More »

ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት የሚያስችል አደረጃጀትን ይፋ አደረገ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የክልል ፕሬዝዳንቶች ፣ የሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊዎች…

ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት የሚያስችል አደረጃጀትን ይፋ አደረገ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የክልል ፕሬዝዳንቶች ፣ የሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊዎች እንዲሁም ኮቪድን ለመከላከል የ ተቋቋመውን ኮማንድ ፓስት ሚመሩ ሃላፊዎች

Read More »

የእነ እስክንድር ነጋ የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ

በተስፋለም ወልደየስ እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ። በተመሳሳይ መዝገብ ተከስሰው በእስር ላይ የሚገኙት ጌትነት በቀለ የተባሉ ተከሳሽ ደግሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ

Read More »

“በእስር እንድቆይ የተፈለገው ወንጀል ስለሰራው ሳይሆን በፖለቲካ አስተሳሰቤ ነው።” ሲሉ ዛሬ ፍ/ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው የፍትህ ሂደቱን ወቀሱ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም…

“በእስር እንድቆይ የተፈለገው ወንጀል ስለሰራው ሳይሆን በፖለቲካ አስተሳሰቤ ነው።” ሲሉ ዛሬ ፍ/ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው የፍትህ ሂደቱን ወቀሱ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

Read More »

አምነስቲ ኢንተር ናሽናል የህንድ ቢሮውን ዘጋ።ድርጅቱ እንዳለዉ የሃገሪቱ መንግስት በስራዬ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረበኝ በመሆኑና ስራዬን በአግባቡ ለማከናወን ስላልቻልኩ ዴዳልሂ ቢሮዬን ዘግቼ…

አምነስቲ ኢንተር ናሽናል የህንድ ቢሮውን ዘጋ። ድርጅቱ እንዳለዉ የሃገሪቱ መንግስት በስራዬ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረበኝ በመሆኑና ስራዬን በአግባቡ ለማከናወን ስላልቻልኩ ዴዳልሂ ቢሮዬን ዘግቼ ከሕንድ ጋር ያለኝን ስራ ለማቋረጥ ተገድጃለሁ ብሏል፡፡

Read More »

“የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ መንግስት ተፈትኖ የወደቀበት ነው” ሲሉ – አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ…

“የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ መንግስት ተፈትኖ የወደቀበት ነው” ሲሉ – አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ

Read More »