ሕወሓት አዳዲስ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህዋሃት/ 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ 55 የድርጅቱን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መረጠ። በዚህም መሰረት ፦ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አቶ ጌታቸው ረዳ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ዶክተር አብረሃም ተከስተ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም አቶ ረዳኢ ሃለፎም አቶ አማኑኤል…

ደኢህዴን ከአስራ አምስት እስከ አስራሰባት አመታት ድርጅታቸውን ያገለገሉ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን አሰናበተ። በዚህም መሰረት፦ 1. አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ 2.አቶ ሽፈራው ሽጉጤ 3. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ 4. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ 5. አቶ ተክለወለድ አጥናፉ 6. አቶ ሳኒ ረዲ 7. አቶ ታገሰ…
አዳማው ወጣት ከያኔና የጥበብ ነፍሱ ( ናፍቆት ዮሴፍ )

ሀገር ከተራበ ወገን ከተጠማ ሊጡ ኩፍ ብሎ ምጣዱ ካልሰማ ማገዶ አትጨርስ በዋዛ ፈዛዛ ይሄን ስበርና አዲስ ምጣድ ግዛ፡፡— (“የወፍ ጐጆ ምህላ” የግጥም መድበል) ተወልዶ ያደገው በአዳማ ከተማ ነው፡፡ ለግጥምና ውዝዋዜ የተለየ ፍቅር ያለው ሲሆን በሥዕል ችሎታውም አይታማም፡፡ ከ80 በላይ ኬሮግራፊዎችንና…
አቶ ደመቀ መኮነን በክብር እንዲሰናብቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ።

የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮነን በክብር እንዲሰናብቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ። የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕከላዊ ኮሚቴ እንዳይወዳድሩ ያላቸውን 13 አባላት ይፋ አድርጓል። አቶ ደመቀ መኮንን ከአመራርነት መልቀቅ የማይቀለበስ አቋሜ ነው ቢሉም ጉባኤው ወቅቱ…

(Belayneh Abate) It is perplexing to watch people seeing a glitter of hope on the volunteer slaves that made speech at their annual party conferences in Bahir-Dar and Jimma in September, 2018. Most of the speakers were the same slaves…

የመንግሥት ተቋማት ለመገናኛ ብዙኃን መረጃ በመስጠት አንፃር ያለባቸው ጉድለት ሊታረም እንደሚገባው የመንግሥት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ገልጿል፡፡

(Getachew Shiferaw) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በ16 ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ እና ውይይት አካሂዷል! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ መስከረም 20/2011 ዓም፣ በበርካታ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ እና የውይይት መድረኮችን በማካሄድ ላይ ነው። ከእነዚህም መካከል:- 1) ላሊበላ 2) ቆቦ 2)…

ያለፈው አርብ መስከረም 18፤2011ዓም የባንኩን ሁኔታ አስመልክቶ ከፍተኛ ኃላፊዎቹ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለጸው ባንኩ ባለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት ካበደረው 40በመቶ የሚሆነው የተበላሸ ብድር መሆኑን ተናግረዋል። ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ከባንኩ መረጃ አቀባዮች ባገኘው መረጃ መሠረት በሁለት ዓመታት ብቻ ባንኩ ለባለሃብቶች…