Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke – Pt 1 – SBS Amharic

Source: http://www.satenaw.com/panel-discussion-dr-beyan-asoba-dr-abreham-alemu-geletaw-zeleke-pt-1-sbs-amharic/

Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke – Pt 1 – SBS Amharic

The post Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke – Pt 1 – SBS Amharic appeared first on Satenaw: Ethiopian News|Breaking News: Your right to know!.

Share this post

One thought on “Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke – Pt 1 – SBS Amharic

 1. ”ህውሐት/ኢህአዴግ ፲፱፹፫ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በእኛ የተፈጠሩ: ለእኛ የሚኖሩ: ያለ እኛ የሚበታተኑና የሚጠፉ ይላቸዋል ። ምርጫ የላቸውም ይመርጡናል ይላቸዋል ።በእርግጥም ሲደገስም ሲጨፈርም ሲለቀስሞ ተጋፍተው ተገፋትረው ይገኛሉ ።ጥቅማጥቅም አለቻ! በቦታው ያልተገኙ ዲያስፐር የአጋርነት የትብብር ትግል ይሉና የጎንዮሽ ልፊያን አጧጡፈውታል ። አዲስ አበቤውን ወራሪና መጤ ተብሎ በማኒፌስቶ የተፃፈውን በሙሉ ልብ የሚደነፉትም እነኝሁ ቀደሞ የህወአት ልዩ ተጠቃሚ ታሪክ ደላዦች ናቸው።
  … ሕገ መንግስታዊ ልዩ ጥቅማጥቅም(?) በሕገመንግስቱ ላይ “የኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለው ልዩ ጥቅማጥቅም ወደፊት በሕግ ይወሰናል ! ማለት ሕገመንግሰቱን የሚደፈጥጥና ለተወሰኑ ታጋዮች ጥቅም አስከባሪ ጉቦ (ሙስና) የጀመረው ፵፬ዓመት ነው ። ‘ የጫካው ማኒፌሳቶ’ …’ የከተማው ሕገመንግስት’ የሁለቱ የወቅቱ አንበሶች ‘ገንጣይና አስገንጣይ’ ልዩ ጥቅማጥቅም (መሞሳሞስ ) ህወሓት ኢኮኖሚውን ደህንነቱነና መከላከያውን ሲጠቀልል፡ ኦነግ ታሪክ በመበረዝ አማራን በመመረዝ የሥልጣን ኮርቻ ሲያደላደል የራሱ ሕዝቤ፡ ቋንቋዬ፡ ክልሌ የሚለው ወገኑን አስበልቶ፡ ቀሪውን የበይ ተመልካች፡ በማድረግ ከልሎና አስክከልክሎ ኦሮሞን አጀዘበ አስፈጀ።
  ይህ ልዩ ጥቅማጥቅም የጥናት ወረቀትና ሕግ ተብዬ.. ነጥብ ሳይቀር የተገለበጠው መገንጠልን ከሚፈለጉ ክፍለሃተሀገራት አጀንዳ የተቀዳ እና ከአሜሪካ ካናዳ አውስትራሊያ ‘የሬድ ኢንዲያን አክት” የተገለበጠ “የሜጫና ቱለማ አከት” ነው። የዮሐንስ ለታ እና ለገሰ ዚናዊ የልዩ እከክልኝ ልከክልህ የጋብቻ አክት>>>>>»
  ***ይህ ሕግና ልዩ ጥቅማጥቅም ኢትዮጵያን ባለ፻ ዓመት ታሪክ ያደርጉ፡ ጥምር ጥቅማጥቅመኞች የፊንፊንን (የገዳ ባላባት መሰባሰቢያ ኩሬን) በሙሉ አዲስ አበባ ቀይሮ የኦሮሞ የመሬት ባለባለቤትነትን ሊሰጥ ይመስላል። ይህንን የካድሬና አክቲቪስት ቱሪናፋ ይዘው የጨፈሩ ግን በጣም ያሳዝናሉ ያሳፍራሉም… ኦሮሞ የኢትዮጵያ ባለቤትነት እንጂ የካድሬ የኮደሚኒየም ባለቤትነት፡ ለመንገድና አደባባይ የተቆረጠ ጡት ሐውልት፡እስታዲየምና አዳራሽ ቅድሚያ ለማግኘት ብለው አድዋ፡ ሰገሌ፡ማይጨው አልዘመቱም ።አራት ነጠብ።
  *** ይህ ሕግ ግን እጀግ የተዋጣለትና ድንቅ የሚሆነው የኦርሞ ነጻ አውጭዎች በእየአዳራሹ የነፉትን፡ የሕግ ባለሙያዎች ቦልጥቀኞች ሚዲያቸው ላይ የተነተኑትን፡ የታሪክ ፈላስፋዎችና ተነታኞች በፌስ ቡክና ዩቲዩብ ያናፈሱትን ኬኛ ፡ የጎረቤት ሀገር ቅጥረኛ ደራሲያን በመጽሐፋቸው የሸቀሉትን ልብወለድ፡ በእየ ፓለቶኩና እሳት ጎረሰው እሳት የተፉተን ፕሮፓጋንዳ ጨፍልቆ ወጣቱን ጭንቅላቱን የፐወዙበትን ሁሉ በይሁንታ የተጻፈ የልዩ እንደጠየቃችሁት ይሁንላችሁ ሕግ ነው። በእርግጥ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ነውን? አደለም ይህ አርዕስትና ሌላም ቢኖር የአክቲቪስቶቹና የነጻ አውጭዎቹ ማጯጯሂያ እስከሆነ ድረስ እንዲያውም ክልል ውስጥ ተሸጉጦ ከሚያተራመሰው ወደ መሐል ሀገር (ፊንፊነ) አስገብቶ ማታ ማታ እየጠመዘዙ ገደል ለመጨመር ቅርብ ይሆናል። የኦሮሞ አክቲቪስቶችና የፖለቲካ ተንታኞች የህወሓት ዱላ፡ ሰነሰለት፡አቀባዮች ናቸው ያልነው ምስክርና ትዝብት ይሁን!።
  *** “ሕገ መንግስቱ ሲፀድቅ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ልብሳቸውን አውልቀው ጨፍረዋል።”የነጻው አውጭው አባት ስብሃት ነጋ
  ____” የኢፌዴሪ ህገመንግስት በገዚዎች የተሰጠ ሳይሆን ከህዝብ የመነጨ በመሆኑ ኦሮሞዎች ፊንፊኔን ርዕሰ ከተማቸው አድርገው እንዳይመርጡ ሊከለክላቸው እንደማይችልም መታወቅ አለበት። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ ከተማ ፊንፊኔ/አዲስ አበባ እንዲሆን መወሰኑን አስመልክቶ የኢፌዴሪ ህገመንግስት ላይ ምንም የሚከለክል ድንጋጌ ያልሰፈረው ለዚህ ይመስለኛል። የኢፌዴሪ ህገመንግስት አዲስ አበባ ከፌደራል መንግስት እና/ወይም ከከተማዋ አስተዳደርና ዓለም አቀፍ ተቋማት ውጪ ሌላ አካል ወይም የከተማዋ ነባር ህዝብ የመሰረተው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ ከተማ ሆና ማገልገል አትችልም የሚል፣ ይህን በጨረፍታ እንኳን የሚያመለክት ድንጋጌ የለውም። በመሆኑም በህገመንግስቱ ተለይቶ ያልተከለከለን ነገር የህገመንግስት መሰረት እንደሌለው መወሰድ አይቻልም። ተለይቶ ያልተከለከለ ነገር ሁሉ እንደተፈቀደ ይቆጠራልና።” (እዚህ የምንረዳው ሕገመንግስቱ(መኒፌስቶው) እንጂ ታሪካዊ ልዩ የባለቤትነት መረጃና ማስረጃ የላቸውም።
  ____ ” ፊንፊነ መንደር እንጂ ከተማ ሆና አታወቅም” የሀረር ወርቅጋሻው “በኦሮሞኛ (አፋን ኦሮሞ) ምንጭ ቡርቃ ነው የሚባለው። ፊንፊንኔ ፡ ፊንፊኔ እናም ፊንፊን አባባሉም ይሁን አጠራሩ ፊንፊንን ለመግለጽ ሲሆን ኦሮሙኛ ግን አይደለም።”ግንፍል ግንፍሌ ኦሮሙኛ አይደለም።
  አቧራማ አቧሬ ኦሮሙኛ አይደለም ፡ ቀብና ቀበና አማርኛ እንዳለሆነ ሁሉ። ሃቁ አማራው በራሱ የቦታ ስም በአማርኛ የነበረውን እና የታሪክ ቦታን ከሕዝብ ጥቅም አንጻር ብቻ ነው የሚያስፋፋው ለምሳሌ የማይጮ አደባባይ የሜክሲኮ አደባባይ ብለው አጤ ኃይለስላሴ ቀይረውታል ከታሪክ እንደምንረዳው ፡ የማይጮው አደባባይ መቀየሩን አልደግፍም ነገር ግን በጊዜው ሌላ ቦታ ቢፈልጉለት ጥሩ ነብር። ሆኖም ሜክሲኮ ቁምነገሩ ጣሊያን ኢትዮጵያን ገዢነኝ ብሎ ሲያውጪ ሜክሲኮ እውቅና አልሰጥህም ብላ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን በመቆምዋ እና እንደውም በኢትዮጵያ ስም መንገድ ሁሉ በመሰየምዋ ኢትዮጵያም ሜክሲኮ አደባባይ ብላ የማይጮውን አደባባይ ሰየመች ማለት ነው።” ይህ ኦሮሞ የአዲስ አበባን ከተሞች ሥም በኦረሙኛ ቀየርኩ ሲል በሌላው ፹፪ ብሔር ብሔረሰብ ቋንቋ ሥም መሰየም ቋንቋው ከላቲን ስላልመጣ አይቻልም ማለት ነው!? ። የሽሮ ሜዳ ነጻ አውጭ ግንባር (ሽነግ) ያስፈልግ ይሆን!? በመፈቃቀደና በመፈቃቀር ሳይሆን (በአስገድዶ መደፈር) ጥቅሙን የተገፈፈ የአዲስ አበባ ሕዝብ። ምነው ሸዋ !።

  Reply

Post Comment