Tekesete Negash – The Poorly Educated History Professor & The Miss-Educated Negro with Inferiority Complex Syndrome

Source: http://welkait.com/?p=7801
http://ethiopatriots.com/Interview/20170409-Yeharerwork-Gashaw.mp3

የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው

ዘብሄረ አንድ ኢትዮጵያ።

Email : yehar9@aol.com

ቁጥር ሁለት April 23, 2017

ተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ።

http://ethiopatriots.com/Interview/20170409-Yeharerwork-Gashaw.mp3

ኢትዮጵያን እና ታሪኳን የሚዳፈር ብቅ ሲል መስመሩን አልፎ በመጣበት ነው የማባርረው (የማንበረክከው)። ማንንም አልፈራም ለማንም አንገቴን አልደፋም አስደፋለሁ እኒ በኢትዮጵያውነት የተማርኩት ይሄው ነው አራት ነጥብ። የጨዋ አቀራረብ የሚለው ለባንዳ አይገባውም በሚገባ ከስር አንስቶ ሲቆነጥጡት እንጂ። ይህጉዳይ ገና ጣሊያኖቹን አርፈው እንዲቀመጡ በተለይ ኢርማ ታዲአ የተባለችው ከብዙ ስኮላርስ በቅርብ የሚደርሳት ማስጠንቀቂያ ይኖራል ማለትም ፕሮፌሽናልይ። የውሸት ድግሪ ፒኤችዲ እየሰጡ ፕሮፌሰር እያሰኙ የትምህርት ኮራፕሽን እና ፍሮድ በግልጽ ይወጣል።

ተከስተ ነጋሽ ቅድ አፍ ከተዘራ ያልታረምክ ነህ። ነበር አየችኝ በል። አንተ የአዋሽ አቧራ የሞላበት ግራር የምትመስል አሰቃቂ ፍጡር።

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ንጉሰነገስት ዘኢትዮጵያማ ባንተ እድሜ ነበር ዛሬ በላዛኛ ተገዝትህ የምትከራከርለንት ጣሊያን ፋሽስትን ብጥስጥሱን ያወጡት እና ባርያ ያደረጉት። አንተ ግን በዚህ እድሜህ እየዞርክ በእየሆቴሉ እና ሬድዮ ላይ እየቀረብክ ፡ የአንበሶቹን አንበሳ የአፍሪካን የጥቁርን ሕዝብ ታሪክ እና ነፃነት አባት በእየመሸታው ቤት እየዞርክ አደዋን ለማስተዋስ በሚል እየተጠራህ በላጵስነት ለማደብዘዝ በትጋት ሃሰት ታስተጋባለግ። ከባንዳ የተወለክ መሆን ይኖርበታል ከእንደ ባሕታ ሃጎስ አይነቱ ጀግናማ ብትወለድ ኖሮ አፍህን እንደዚህ ባልከፈትክ ነበር ንግሩኝ ባይ።

ተከስተ ለጣሊያኖች ነው የሚሰራው ባጭሩ ለዛሬ።

የሱ ዋና ቁልፍ እና ከኋላ የምትሰራው በእኛ ላይ በእኛ ታሪክ ፕሮፌሰር ኢርማ ታድዲአስ ትባላለች (Prof. Irma Taddia) ጣሊያን ነች. በደንብ እራሱን የቻለ ማብራርያ ካላቀረቡኩኝ እንዲሁ ለመረዳት ትልቁን ሚስጥር ያገኘሁትን ያቃልለዋል። ስለዚህ ተከስተ የተማረ ሳይሆን እንደ ሌሎቹ ባለ ፒኤችዲ ባለቤቶች ታሪኩ ብዙ ነው እንዴት ፒኤችዲ ተባለ እንዴትስ የፕሮፌሰርነት እውቅና አገኘ? ስራ ስለማያገኝ በኮንትራት በእየቦትው ለምንድነው ቲኒኒሽ ስራ እየተሰጠው ሲንኮራተት የኖረው? አሁን አጤ ምኒልክ ላይ ዘመቻ እያደረገባቸው ያለው መነሻው ምንጩ ጣሊያን ነው ወይስ ስዊድን? በሚል እና ሌላም ሌላም ያገኘሁት ስላለ ኤርማ ከምትባለው ጣሊያን ጭምር በመነሳት በቅርብ ቀን ብቅ እላለሁ። ሆኖም ለዛሬ ተከስተ እንክዋን የአጤ ምኒልክን አስተሳሰብ እና ብቃት መገምገም የሚችል አይምሮ ያለው ሊሆን ይቅር እና እራሱንም ጥቁር መሆኑን የማያውቅ ክሪቲካል ቲንኪንግ የሚለው ደረጃ አይምሮው ብቅ ያላለየታሪክ ላጲስ ነው። እንዲሁ በኮፒ እና ፔስት ጊዜውን ያሳለፈ እንደ ባለፒኤችዲዎቹ በራሱ የራሱን Dissertation የጻፈም አይደለም። ባንዳ ነው ባጭሩ። ሆነ ብሎ የተገዛ ነው።
የሚያስገርመው የአደዋን ድል አቃሎ ጣሊያንን ከፍ ከፍ አድርጎ ሲአቀርብ ይሄ ቦሎኛ እና ሮም እየሄደ ለሆዱ የተገዛ ግለሰብ ጣሊያኖቹ ቤታቸው እያስቀመጡት እራሱን ዝቅ እንዲያደርግ እና የመጣበት የኤርትራን ምድር ጀግኖች እነ ጀግናው ስብሃት ሃጎስን ፡ ጣሊያንን ከኤርትራ ምድር እንዲወጣ ጀግኖች አቀናጅተው ሰገነይቲ ውስጥ ያደረጉትን ጀግንነት የጥሊያን ወታደሮች ማርከው አስረው የገረፉትን ጀግና በማጣጣል የሚጽፍ ምንሰው ነው ይሄ በቁሙ የሞተ።

የአደዋን ድል ሲዳፈር በቀላሉ የተገኘ እንጂ በስልት የተገኝ ድል እንዳልሆነ አድርጎ ስያቀርብ ምናይነት ጨቃኝ አረመኔ ነው ያልኩት። በታሪክ ላይ የሚዋሽ ሰው ትልቅ አረመኔ ነው የማንም ታሪክ ቢሆን ትልቅነቱን ዝቅ ማድረግ ወንጀል ነው ዳኛ ቢገኝ። የአደዋ ድል አንዱ ትልቁ የአደዋው ተወላጅ ጀግናው አዋዓሎም ሐረጎት ነው። ተከስተ ይሄንን ሁሉ የካደ ነው ። ለሁሉም ተመልከቱ አዋአሎም የሰራውን ጀግንነት እና ቁጭቱን ጭምር ለእናት አገሩ ለኢትዮጵያ።

ይሄ ወጣት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም አትረሳውም ። ትልቅ ጀግና አጤ ሚኒልክ ድረስ ሄዶ ጣሊያንን ከድቶ የድሉ አካል ሆንዋል። ተከስተ ተብዬው ግን በእነዚህ ጀግኖች የነግዳል ይቀናቀናል፡ ይቀናል። ….  (Read more pdf )

Share this post

One thought on “Tekesete Negash – The Poorly Educated History Professor & The Miss-Educated Negro with Inferiority Complex Syndrome

  1. — ተከስተ ላይ ይቺ ሴት ነብር ተከሰተችበት… ሸምባሹ ተከስተ የአደዋን ድል አቃሎ ጣሊያንን ከፍ ከፍ አድርጎ ሲያቀርብ ይሄ ቦሎኛ እና ሮም እየሄደ ለሆዱ የተገዛ ግለሰብ ጣሊያኖቹ ቤታቸው እያስቀመጡት እራሱን ዝቅ እንዲያደርግ እና የመጣበት የኤርትራን ምድር ጀግኖች እነ ጀግናው ስብሃት ሃጎስን ፡ ጣሊያንን ከኤርትራ ምድር እንዲወጣ ጀግኖች አቀናጅተው ሰገነይቲ ውስጥ ያደረጉትን ጀግንነት የጥሊያን ወታደሮች ማርከው አስረው የገረፉትን ጀግና በማጣጣል የሚጽፍ ምንሰው ነው ይሄ በቁሙ የሞተ።
    ** ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ንጉሰነገስት ዘኢትዮጵያማ ባንተ እድሜ ነበር ዛሬ በላዛኛ ተገዝትህ የምትከራከርለንት ጣሊያን ፋሽስትን ብጥስጥሱን ያወጡት እና ባርያ ያደረጉት።
    “ተከስተ ነጋሽ ቅድ አፍ ከተዘራ ያልታረምክ ነህ። ነብር አየችኝ በል። አንተ የአዋሽ አቧራ የሞላበት ግራር የምትመስል አሰቃቂ ፍጡር።”
    አይ መልክና ብሕሪ አገላለፅ ከቆሉበት የጋፉበት እንዱሉ ማለት ነው። እውነትም ወርቅ ነሽ….ተከስተ ይሰማል?ኡ ኡ

    Reply

Post Comment